Get Mystery Box with random crypto!

ለመላው መምህራን እንኳን ለዓለምዓቀፋ የመምህራን ቀን አደረሳችሁ፡፡ በዓለምዓቀፍ ደረጃ የዛሬዋ | Ministry of Education Ethiopia

ለመላው መምህራን እንኳን ለዓለምዓቀፋ የመምህራን ቀን አደረሳችሁ፡፡

በዓለምዓቀፍ ደረጃ የዛሬዋ ቀን የመምህራን መታሰቢያ በመሆን እንድትከበር ከተወሰነ ዛሬ 29 ዓመት ሆኗል፡፡

በዓለማቀፍ ደረጃ ዩኔስኮ እያከበረዉ የሚገኘው “The teachers we need for the education we want: The global imperative to reverse the teacher shortage” በሚል መሪ መልእክት ነው ፡፡

ክብር ለመምህራን ይሁን!