Get Mystery Box with random crypto!

#ማስታወቂያ በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች ለሚሠጠው ብሄራዊ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከ | Ministry of Education Ethiopia

#ማስታወቂያ

በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች ለሚሠጠው ብሄራዊ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከመስከረም 21 ጀምሮ እስከ 25/01/2016 ዓ.ም ምዝገባ እየተካሄደ ይገኛል።

ለመመዝገብ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴሌ ብር ሱፐርአፕ

https://portal.aau.edu.et

ወይም ለዚህ ፈተና ብቻ በሚያገለግለው

https://gat.aau.edu.et

ይመዝገቡ