Get Mystery Box with random crypto!

የትምህርት ሚንስትር አዲሱ ፕሮግራም የተማሪዎች ምዝገባ ከነሃሴ 23 እስከ ጳጉሜ 4 ይካሄዳል፣ ት | ኢትዮ መረጃ University

የትምህርት ሚንስትር አዲሱ ፕሮግራም
የተማሪዎች ምዝገባ ከነሃሴ 23 እስከ ጳጉሜ 4 ይካሄዳል፣ ትምህርት መስከረም 2 ይጀምራል ሲል ትምህርት ሚንስትር አዲስ ባወጣው ፕሮግራም አሳውቋል። ሙሉውን ከላይ ያለውን ደብዳቤ ያንብቡ።
======================

@ethio_mereja_university
@ethio_mereja_university