እንኳን ደስ አላችሁ!!! ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ባሕርዳር ካምፓሱ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጠና | ኢትዮ መረጃ University
እንኳን ደስ አላችሁ!!!
ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ባሕርዳር ካምፓሱ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በማስመረቅ ላይ ነውኮለጁ ለ 8ኛ ጊዜ በመደበኛና በርቀት በፋርማሲ፣ በነርሲንግ ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንትና በአካውንቲንግ በመጀመሪያ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 269 ሰልጣኞችን እያስመረቀ ነው።
#ቻናላችን ለተመራቂ ተማሪዎች እና ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ ይላል!!!
@ethio_mereja_university
@ethio_mereja_university