Get Mystery Box with random crypto!

ሸዋሮቢት የሸዋሮቢት ከተማ የአስተዳደርና ፀጥታ ዘርፍ ም/ኃላፊ አቶ አብዱ ሁሴን ማንነታቸው ካል | ኢትዮ መረጃ - NEWS

ሸዋሮቢት

የሸዋሮቢት ከተማ የአስተዳደርና ፀጥታ ዘርፍ ም/ኃላፊ አቶ አብዱ ሁሴን ማንነታቸው ካልታወቁ ሰዎች በተተኮሰ ጥይት መገደላቸው ተሰምቷል።

ከስፍራው የደረሰን መረጃ ከቢሮ ወጥተው ወደ መኪና ሲገቡ ጥቃቱ እንደተፈፀመባቸው ያመለክታል።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news