Get Mystery Box with random crypto!

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ 20 ሺ ሰራተኞችን ልቀጥር ነው ብዬ ማስታወቂያ አላወጣሁም አለ። ይህን መረጃ | ኢትዮ መረጃ - NEWS

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ 20 ሺ ሰራተኞችን ልቀጥር ነው ብዬ ማስታወቂያ አላወጣሁም አለ።

ይህን መረጃ ኢትዮ መረጃ NEWS መዘገቡ የሚታወስ ነው።

በቅድምያ ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እንጠይቃለን።

እኛ 20 ሺህ ሰራተኞች ለመቅጠር በየትኛውም የማህበራዊ ትስስር ገፃችን ላይ ጥሪ አላቀረብንም ፤ መሰል ሀሰተኛ መረጃዎች የሚሰራጩት ሆን ተብሎ ተመሳስለው በተከፈቱ #ሀሰተኛ_ገፆች ነው " ሲል የሚመለከተው የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ክፍል ገልጾልናል።

በመሆኑም " ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ 20 ሺህ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞችን ሊቀጥር ነው " በሚል የሚሰራጨው መረጃ ሀሰተኛ ነው።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news