Get Mystery Box with random crypto!

የነዳጅ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል። የሰኔ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥ | ኢትዮ መረጃ - NEWS

የነዳጅ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል።

የሰኔ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል ተገልጿል።

#የሁሉም_ነዳጅ_ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከግንቦት 29 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በግንቦት ወር ሲሸጥ በነበረው ዋጋ እንደሚቀጥል የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳውቋል።

በዚሁ መሠረት :-

1. ቤንዚን ----- ብር 69.52 በሊትር

2. ነጭ ናፍጣ ---- ብር 71.15 በሊትር

3. ኬሮሲን ---- ብር 71.15 በሊትር

4. የአውሮፕላን ነዳጅ ---- ብር 65.35 በሊትር

5. ቀላል ጥቁር ናፍጣ ---- ብር 57.97 በሊትር

6. ከባድ ጥቁር ናፍጣ ---- ብር 56.63 በሊትር

መረጃው የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር / ኤፍቢሲ ነው።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news