Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ጨምሮ የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል በወንጀል እፈልጋቸዋለሁ | ኢትዮ መረጃ - NEWS

መረጃ

ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ጨምሮ የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል በወንጀል እፈልጋቸዋለሁ ያላቸዉን ሰዎች ዝርዝር ይፋ አደረገ!

የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል በአማራ ክልል እየወሰደ ባለው እርምጃ በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል።ግብረኃይሉ ፤ የሚዲያና ፕሮፓጋንዳ ክንፍ በመሆን ከሀገር ውስጥ እና ከተለያዩ የውጭ ሀገራት በወንጀል የሚፈለጉ ተጠርጣሪዎችን ይፋ አድርጓል።

በዚህ መሰረትም በሀገር ዉስጥና በዉጭ የሚኖሩ ሰዎችን ስም ዝርዝር ያወጣ ሲሆን እነርሱም:

1.  ሀብታሙ አያሌው
2.  ምንአላቸው ስማቸው
3.  ብሩክ ይባስ
4.  እየሩሳሌም ተ/ፃዲቅ
5.  ዘመድኩን በቀለ
6.  ልደቱ አያሌው
7.  መሳይ መኮንን
8.  ጎበዜ ሲሳይ
9.  ምህረት ወዳጆ (ምሬ ወዳጆ)
10.  በለጠ ጋሻው እና
11.  ሙሉጌታ አንበርብር ናቸው።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news