Get Mystery Box with random crypto!

ከቀናት በፊት በተፈፀመባቸው ጥቃት የተገደሉት የአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ግ | ኢትዮ መረጃ - NEWS

ከቀናት በፊት በተፈፀመባቸው ጥቃት የተገደሉት የአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ ስርዓተ ቀብራቸው ዛሬ እሁድ ተፈፅሟል።

የአቶ ግርማ የሽጥላ ሥርዓተ ቀብር የተፈፀመው በትውልድ ስፍራቸው መሃል ሜዳ ነው።

ከስርዓተ ቀብራቸው ቀደም ብሎ በአዲስ አበባ ወዳጅነት አደባባይ የሽኝት ስነስርዓት ተከናውኖ ነበር።

አቶ ግርማ ባለትዳርና የ3 ሴትና የ4 ወንድ ልጆች አባት ነበሩ።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news