Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO-MEREJA® — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_mereja — ETHIO-MEREJA® E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_mereja — ETHIO-MEREJA®
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_mereja
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 98.42K (መረጃው እስከ 13.10.2026)
የመጨረሻ ልጥፍ፦
ተመሳሳይ ቻናሎች ዜና
የሰርጥ መግለጫ

News & Media Channel® Addisababa, Ethiopia🇪🇹 ውድ የኢትዮ መረጃ ቤተሰቦች ከዚህ የቴሌግራም ቻናል ውጪ ሌላ መረጃ የምናቀርብበት ምንም አይነት የዩቲዩብ፣ የፌስቡክ እና የቴሌግራም ገፆች እንደሌለን ለማሳወቅ እንወዳለን፣ ስለሆነም በተመሳሳይ ስም በተከፈቱ ገፆች እንዳይሸወዱ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን። ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @ethio_merejabot

የቻናል ስታትስቲክስ
የተሳትፎ መጠን
7.3%
እይታዎች / ልጥፍ
7 145
ምላሾች / ልጥፍ
22.1
ልጥፎች / ቀን
11.2

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

17 mai 2023
Picture 1 from ETHIO-MEREJA® 2023-05-17 00:02:24
የኢትዮጵያ ህገ መንግስት "መደበኛ ባልሆነ መንገድ" መሻሻል መጀመሩን ሰላም ሚንስቴር ተናገረ!

የኢትዮጵያ ህገ መንግስት "መደበኛ ባልሆነ መንገድ" መሻሻል መጀመሩን የሰላም ሚንስትር ዴኤታ ስዩም መስፍን (ዶ/ር) ተናግረዋል።

የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት ለውጥ ያስፈልገው ይሆን? ከሆነስ የትኞቹ ድንጋጌዎች በሚል የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲቲዩት ጥናት አካሂዷል።የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲቲዩት ባደረገው ጥናት ማብሰሪያ ላይ የሰላም ሚንስትር ዴኤታ ስዩም መስፍን (ዶ/ር) ምንም እንኳን ህገ መንግስቱ አልተሻሻለም ይባል እንጂ የተለያዩ አንቀጾች በአዋጅና በትርጉም እንዲሁም በሌላ መንገድ ተሻሽለዋል ብለዋል።

ህገ መንግስቱ በመደበኛም ይሁን በኢ-መደበኛ መንገድ እንደሚሻሻል የጠቀሱት ሚንስትር ዴኤታው፤ ህገ መንግስቱ ሙሉ ሊሆን እንደማይችል ተናግረዋል። የፌዴራሉ አባል ክልሎችን የሚደነግገው አንቀጽ 47 ስለመሻሻሉ ጠቅሰዋል።

የፌዴራልና የክልል የጋራ ገቢዎች የሚወስነው አንቀጽ 58 እንዲሁም መሬት አስተዳደርን የሚደነግገው አንቀጽ 89 እና ሌሎች አንቀጾች መሻሻላቸውን ስዩም መስፍን (ዶ/ር) አንስተዋል።ህገ መንግስቱን በሚመለከት ሦስት አይነት ምልከታዎች አሉ ያሉት ሚንስትር ዴኤታው፤ "ህገ መንግስቱ ረብ የለውም፣ በፍጹም መነካት የለበትም እንዲሁም ሁሉንም ባካተተ መልኩ ይሻሻል" የሚሉ ለየቅል ሀሳቦች መኖሯቸውን ተናግረዋል ሲል አሚኮ ዘግቧል።

ሚንስትር ዴኤታው "ጠቃሚው ሀሳብ ሁሉንም ባካተተ መልኩ ይሻሻል" የሚለው እንደሆነ አንስተዋል።ህገ መንግስቱን ማሻሻል እጅግ አስፈላጊ እንደሆነ ያነሱት ስዩም መስፍን (ዶ/ር)፤ የማይሻሻል ከሆነ ጥያቄ የሚያነሱ አካላት ሙሉ በሙሉ በኃይል የመቀየር እንቅስቃሴ እና ፍላጎት ሊያሳዩ እንደሚችሉ ገልጸዋል።

  ---ETHIO-MEREJA---
   
T.me/ethio_mereja
13.8K viewsedited  21:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ ETHIO-MEREJA® በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

ETHIO-MEREJA® (@ethio_mereja) በ Telegram Store ካታሎግ ውስጥ የተዘረዘረ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ ያለው «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» አዝራር ቻናሉን በቴሌግራም በኩል ይከፍታል።
በዚህ ገጽ ላይ «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» ይጫኑ ወይም በቴሌግራም @ethio_mereja ብለው ይፈልጉ። ቻናሉን አሁንም መቀላቀል ይቻል እንደሆነ ቴሌግራም ራሱ ያሳያል።
የ Telegram Store ካታሎግ ለዚህ ገጽና ሊንክ ክፍያ አይጠይቅም። ቻናሉ ነፃ መሆኑን የሚወስነው በቴሌግራም ላይ ባለቤቱ ነው።
በካታሎጉ ውስጥ ለ ETHIO-MEREJA® 98.42K ተመዝጋቢዎች ተመዝግበዋል (መረጃው እስከ 13.10.2026)። የአሁኑ ቁጥር በቴሌግራም ይታያል።
በካታሎጉ ውስጥ የ ETHIO-MEREJA® ቋንቋ አማርኛ ተብሎ ተመዝግቧል።
አዎ፣ ተመሳሳይ ቻናሎች በዚህ ገጽ ከታች ተዘርዝረዋል።
ይህ ገጽ ስለ ETHIO-MEREJA® የካታሎግ መረጃና የቻናሉን ሊንክ ያሳያል። ልጥፎቹ ራሳቸው በቴሌግራም ይነበባሉ። «የቻናል ስታትስቲክስ» ክፍል የቅርብ ጊዜ ልጥፎችን አሃዞች ያሳያል።
ETHIO-MEREJA® avatar
ETHIO-MEREJA® @ethio_mereja
በቴሌግራም ይክፈቱ