Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ምሽት 1 ሰአት ላይ ዋሊያዎቹ የግብፅ ብሄራዊ ቡድንን ይገጥማሉ! በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የዋ | ETHIO-MEREJA®

ዛሬ ምሽት 1 ሰአት ላይ ዋሊያዎቹ የግብፅ ብሄራዊ ቡድንን ይገጥማሉ!

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የዋሊያዎቹ የመጀመሪያ አሰላለፍ ይፋ ሆኗል።ከደቂቃዎች በኋላ ከግብፅ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ የተጫዋቾች አሰላለፍ ይፋ ሆኗል።

በዚህም መሠረት ፦

ግብ ጠባቂ
ፋሲል ገብረሚካኤል

ተከላካዮች
አስራት ቱንጆ፣ ያሬድ ባየህ፣ ምኞት ደበበ፣ ረመዳን የሱፍ

አማካዮች
ጋቶች ፓኖም፣ አማኑኤል ዮሐንስ፣ ሽመልስ በቀለ

አጥቂዎች
ዳዋ ሁቴሳ፣ አቡበከር ናስር፣ አማኑኤል ገብረሚካኤል
T.me/ethio_mereja
@ethio_mereja