Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ ግብጽን በአስደማሚ ሁኔታ 2 ለ0 እየመራች ነው!! ለአፍሪቃ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ የምድ | ETHIO-MEREJA®

ኢትዮጵያ ግብጽን በአስደማሚ ሁኔታ 2 ለ0 እየመራች ነው!!

ለአፍሪቃ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ የምድብ ግጥሚያውን ሐሙስ፤ ሰኔ 2 ቀን፣ 2014 ዓም ማላዊ ቢንጉ ብሔራዊ ስታዲየም ውስጥ እያካኼደ ያለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብጽ አቻውን 2 ለ0 እየመራ ነው።

ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ግብ በ21ኛው ደቂቃ ላይ ያስቆጠረው ዳዋ ሆቴሳ ነው። ሁለተኛውን ግብ ደግሞ በ40ኛው ደቂቃ ላይ ከመረብ ያሳረፈው ሽመልስ በቀለ ነው። ሁለቱም ግቦች የኢትዮጵያ አጥቂዎች ድንቅ ብቃት የታየበት ነው።

--ጨዋታው 74" ደቂቃ ላይ ደርሷል።--

ለብሔራዊ ቡድናችን መልካም እድል እንላለን።


T.me/ethio_mereja
@ethio_mereja