Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮ ቴሌኮም መልእክት!! 'ውድ ደንበኞቻችን በመደበኛው ኤሌክትሪክ ሀይል (Commercial | ETHIO-MEREJA®

የኢትዮ ቴሌኮም መልእክት!!

"ውድ ደንበኞቻችን

በመደበኛው ኤሌክትሪክ ሀይል (Commercial Power) መቋረጥ ምክንያት በጅማ፣ መቱ እና አከባቢው፣ በደቡብ (በሆሳዕና፣አርባ ምንጭ፣ሶዶ እና ሳውላ)፣ በምዕራብ ወሎ አከባቢ፣ በነቀምት እና አካባቢው፣ አሶሳና አከባቢው፣ በደቡብ ጎንደር እንዲሁም በአዲስ አበባ (በኮተቤ፣ጉርድሾላ፣ጣፎ፣ቅሊንጦ እና ቱሉዲምቱ) በመጠባበቂያ ሀይል አገልግሎታችንን ለማስቀጠል እየሞከርን ሲሆን በተወሰኑት አካባቢዎችም በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የአገልግሎት መቋረጥ ሊያጋጥም ይችላል። በመሆኑም ችግሩን ለመፍታት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ በመሆናችን በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።"

T.me/ethio_mereja
@ethio_mereja