Get Mystery Box with random crypto!

ለሰርግ ወደ አዲስ አበባ የመጣችው ሀናን ሃናን ትባላለች የ25 አመት ወጣት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ | ETHIO-MEREJA®

ለሰርግ ወደ አዲስ አበባ የመጣችው ሀናን


ሃናን ትባላለች የ25 አመት ወጣት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነች፣ ከእጮኛዋ ጋር ኒካ ለማሰር ስላሰቡ አዲስ አበባ በመምጣት ለሰርጋቸው የሚያስፈልጋቸው እቃዎች ለመግዛት በአንድ ሆቴል 8ኛ ፎቅ ማረፊያቸውን አደረጉ ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ከታዲያስ አዲስ ጋር በነበረው ቆይታ ገልጿል።

በሆቴሉ እንዳሉ በመካከላቸው አለመግባባት ተፈጥሮ ይጨቃጨቃሉ እሱ ክፍሉን ጥሎ ወጣ ከቆይታ በኋላ የሆቴሉን ባልደረባ "እስቲ ሂድና ቼክ አድርጋት ቅድም ተበሳጭታ ነበር" ብሎ ይልከዋል፣ እሱም ሄዶ ሲመለከት ከ8ኛ ፎቅ ራሷን ወደ 3ኛ ፎቅ ወርውራ ህይወቷ እንዳለፈ ታውቋል ሲል ፖሊስ ተናግሯል።

ፖሊስም ምርመራውን መቀጠሉን ገልፇል::
#ነብስ_ይማር

T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ