Get Mystery Box with random crypto!

ክፍት የሥራ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተለያዩ የሥራ መደቦች ላይ ክፍት የሥራ ማስታ | Ethio Job Vacancy

ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተለያዩ የሥራ መደቦች ላይ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ አውጥቷል፡፡ መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡ ለማመልከት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዘውን ሊንክ (ማስፈንጠሪያ) ይጠቀሙ፡፡ መልካም ዕድል!
https://docs.google.com/.../1FAIpQLSdRiPcfzTO.../viewform...
OR
https://forms.gle/pwcY62VrCUYcnDNH8