Get Mystery Box with random crypto!

ethiofunn😂😂😂

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_funn — ethiofunn😂😂😂 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_funn — ethiofunn😂😂😂
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_funn
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2
የሰርጥ መግለጫ

]አዳዲስ ቀልዶችን በየቀኑ.
አዝናኝ አስተማሪ አስቂኝ
ፎቶዎችን እና ቪዲዮዎችን
እንዲሁም አስቂኝ ቀልዶችና
ምልልሶች
join እና ሼር በማድረግ
መቀላቀል ትችላላችሁ::
ዘና ፈታ እንደሙዳችሁ ይመቻቹህ.

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-29 14:25:35
ባገባ በማግስቱ ከምግብ በፊት ቆሎ ስታቀርብለት ስልጡን ሚስቴ እያለ ትንሽ ቆንጠር ሲያረግ...

“ምሳህ ነው በደምብ ጨምረህ ብላ
Anonymous Poll
0%
100%
8 voters168 views11:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 07:08:42
መንግስት ወደ እርስቱ
ባል ወደ ሚስቱ
ሼፍ ወደ ድስቱ አቡስ ወደ ፖስቱ አናንተም ወደ
Anonymous Poll
91%
9%
23 voters320 views04:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 07:06:34
መንጃ ፍቃድ ሊፈተን ሄዶ ሲመለስ ፈተና እንዴት ነበር እለዋለሁ... የማልፍ ይመስለኛል ፈታኙን ገጭቼው ተሽሎት ሲወጣ ነው የሚሠጠኝ
Anonymous Poll
94%
6%
16 voters300 views04:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 07:05:43
እኔ ብቻ ነኝ ግን ለብዙ ሰዎች ልደውል አስቤ

ባላነሱት ብዬ እምቋጥረው
Anonymous Poll
79%
21%
14 voters279 views04:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-26 19:47:59 ሰው ሳይኖረው ይቀርና እራሱን ሚያፅናናበት አንፍር ቃላቶች

"እውቀት ከገንዘብ ይበልጣል" .....ችስታ
" የሴት ልጅ ውበቷ ቅጥነቷ" ....ማቄጥ የተሳናቸው(መቀመጫ የነሳቸው)
"ውበት መልክ ሳይሆን አስተሳሰብ ነው" ......ፉንጋ
"ለእኔ ያለውን እንጀራ ማንም አይቆርሰውም" ....ቦዘኔ
"ከህይወት የምታገኘው እውቀት ከት/ቤት ከምታገኘው ይበልጣል"..... ከካምፓስ የተጫሩ
"እውቀት ማለት ትምህርት ብቻ አይደለም" .....CGPA 2.00 ያላቸው
"ልብስህን ሳይሆን ልብህን ቀይር" ....ማጌጥ የተሳናቸው
"ፀጉርና ኮባ መብቀያውን አያውቅም".....እነ ሽቦ ፀጉር እነ መላጣ
"ቅጥነት የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ነው" .....ዘረጦች
"በሀገር ሰርቶ መለወጥ ይቻላል" .....ዲቪ እምቢ ያለው
"አብርሃም 600 ዓመት የኖረው በድንኳን ነው" .....ኮንዶሚንየም ያልወጣለት
"ዘንድሮ ሴት ረከሰ" .....ችክ የጠረረበት
"ውፍረት በሽታ ነው" .....ቀጫጮች

ኧረ የምን ስቆ ላሽ ነው ሼር+ ሚባል ነገር አለ Share Share Share
ሁሌ ለመሳቅ Join Us,
371 views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-25 18:23:59
ፋሲካ ሳምንት እየቀረው ቅቤ ስታነጥር ያዩ አከራይ: ምን አሉ
:
ቤት ኪራይም ሳምንት ሲቀረው በከፈልሽ
Anonymous Poll
31%
69%
13 voters333 views15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-25 18:23:14
ዲያስፎራው አጎቴ ትናንት ስንት ሰገድክ ስለው

መቶ ሰግጃለሁ ወደናንተ ስትቀይሩት 3000 መሆኑ ነው አይደል.. ?
Anonymous Poll
18%
82%
11 voters312 views15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-21 08:00:35
#Law የምትማረውን ጓደኛዬን ዶሮ እንዴት ነው የሚገነጠለው ስላት...
:
ያው አንቀጽ 39ኝን ተጠቅመን ነዋ
Anonymous Poll
27%
73%
15 voters352 views05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-21 08:00:35
Grade ያበላሸብህ ቲቸር ሐኪም ሆነህ ቶንሲል አሞት አንተጋ ሲመጣ... .

#የልብ_ህመም ስላለብህ የጭንቅላት #ካንሰር እንዳይዝህ #የኩላሊት ንቅለ ተካላ ታረጋለህ መጀመሪያ ግን ህመሙ እንዳይሰማህ #እግርህ ይቆረጣል
Anonymous Poll
40%
60%
15 voters323 views05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-21 08:00:33
#ስልኬን ስይዘው አንድ ሰውም አይደውልልኝም ልክ ቻርጅ ላይ ሰክቼው ስሄድ ግን ..

#91_ሚስድ ኮል፣ 34 የቴሌ ቴክስት የማገኘው ነገር ነው ግርም የሚለኝ 94 ግን ሳክስ ናት
Anonymous Poll
23%
77%
13 voters295 views05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ