Get Mystery Box with random crypto!

ሰው ሳይኖረው ይቀርና እራሱን ሚያፅናናበት አንፍር ቃላቶች 'እውቀት ከገን | ethiofunn😂😂😂

ሰው ሳይኖረው ይቀርና እራሱን ሚያፅናናበት አንፍር ቃላቶች

"እውቀት ከገንዘብ ይበልጣል" .....ችስታ
" የሴት ልጅ ውበቷ ቅጥነቷ" ....ማቄጥ የተሳናቸው(መቀመጫ የነሳቸው)
"ውበት መልክ ሳይሆን አስተሳሰብ ነው" ......ፉንጋ
"ለእኔ ያለውን እንጀራ ማንም አይቆርሰውም" ....ቦዘኔ
"ከህይወት የምታገኘው እውቀት ከት/ቤት ከምታገኘው ይበልጣል"..... ከካምፓስ የተጫሩ
"እውቀት ማለት ትምህርት ብቻ አይደለም" .....CGPA 2.00 ያላቸው
"ልብስህን ሳይሆን ልብህን ቀይር" ....ማጌጥ የተሳናቸው
"ፀጉርና ኮባ መብቀያውን አያውቅም".....እነ ሽቦ ፀጉር እነ መላጣ
"ቅጥነት የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ነው" .....ዘረጦች
"በሀገር ሰርቶ መለወጥ ይቻላል" .....ዲቪ እምቢ ያለው
"አብርሃም 600 ዓመት የኖረው በድንኳን ነው" .....ኮንዶሚንየም ያልወጣለት
"ዘንድሮ ሴት ረከሰ" .....ችክ የጠረረበት
"ውፍረት በሽታ ነው" .....ቀጫጮች

ኧረ የምን ስቆ ላሽ ነው ሼር+ ሚባል ነገር አለ Share Share Share
ሁሌ ለመሳቅ Join Us,