Get Mystery Box with random crypto!

(ፎቶ: ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ) ገጣሚ : ሳሚ ቻናል Admin #እሺ_በይኝና . . እጦት ስ | ልብወለድ Ethio_Fiction

(ፎቶ: ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ)

ገጣሚ : ሳሚ ቻናል Admin

#እሺ_በይኝና
.
.
እጦት ስላለብኝ
ሳይሽ የሚፀና ያይን ፍቅር ጥማት
የኔ አለም...
ደረትሽ ላይ ባለው
ባንገት ማህተብሽ ጉንጭሽን ልሳመው


Share ----> @ethio_fiction