Get Mystery Box with random crypto!

#መግለጫ ቅዱስ ሲኖዶስ እና በሕገ ወጥ መልኩ ሣመት በፈጸሙት አባቶች መካከል ስምምነት የተደረሰ | ልብወለድ Ethio_Fiction

#መግለጫ

ቅዱስ ሲኖዶስ እና በሕገ ወጥ መልኩ ሣመት በፈጸሙት አባቶች መካከል ስምምነት የተደረሰ ሲሆን ስምምነቱን በተመለከተ የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ ከላይ ተያይዟል።

በቅዱስ ሲኖዶስ ተወግዘው የተለዩት በቀድሞ ስማቸው እነ አባ ሳዊሮስ በዛሬው ዕለት በጽርሐ መንበረ ፓትርያርክ ተገኝተው የይቅርታ ደብዳቤ ማስገባታቸው መረጋገጡን የቤተክርስቲያኗ መገናኛ ብዙሃን አሳውቀዋል።

እልልልልልልል

share ---> @ethio_fiction