Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Computer Science

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_computer_science — Ethio Computer Science E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_computer_science — Ethio Computer Science
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_computer_science
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 46
የሰርጥ መግለጫ

🚩 We provide pdf, software, information, new technology reviews for computer science students.
🌍 www.ecs.widezone.net
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
©All rights reserved 2021
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2021-01-30 18:04:07
The Equation Group

አሜሪካ አሉኝ ከምትላቸው ሚስጥራዊ የደህንነት ድርጅቶች ውስጥ የCyber operation በማካሄድ እና በአሜሪካ ደህንነት ድርጅቶች የሚፈለጉ ግለሰቦች እንዲሁም ድርጅቶችን አድኖ ለመያዝ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን በእጅጉ የረቀቀ የኮምፒዩተር እውቀትን በመጠቀም በሚዘጋጁ የኮምፒዩተር ቫይረሶች በመታገዝ ስለግለሰቦቹ መረጃን የሚያሰባስብ ቡድን ነው።

ይህ ቡድን ስራው ይሄ ብቻ አይደለም፣ እንደ Kaspersky Labs ገለጻ ከሆነ፣ ይህ ቡድን በIran፣ Russia፣ Pakistan፣ Afghanistan፣ India፣ Syria፣ እንዲሁም በMali በሚጎኙ ግለሰቦች እንዲሁም ድርጅቶች ላይ ከ10000 የበለጠ የሳይበር ጥቃት አድርሷል። ከእነዚህ ጥቃቶች ውስጥ መከሰታቸውን እንኳ ማረጋገጥ የተቻለው የ500ዎቹን ብቻ ነው።

ይህ የሳይበር ቡድን በ2002ዓ.ም የኢራንን የኒውክሌር ፕሮግራም ያሽመደመደውን የStuxnet ቫይረስ ጨምሮ Bad Rabbit, Spy Eye, Ethernal Blue, Duku የተባሉ የኮምፒዩተር እውቀት መጨረሻ የተገለጠባቸው ቫይረሶችን ለመፍጠር የቻለ አደገኛ ቡድን ነው።

ታዲያ ግን ነሃሴ 2016 ላይ አንድ ያልታሰበ ድርጊት ተፈጸመ፥ ራሱን Shadow Brokers ብለው የሚጠራው...

[ክፍል ሁለት ይቀጥላል]
1.0K views15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-07 09:51:54
#ኡቡንቱ(Ubuntu Operating system)

1980ዎቹ ዩኒክስ ኦፕሬትንግ ሲስተም ብዙ ኮምፒዩተሮች ይጠቀሙ ስለነበር የተለያዩ ሰዎች የኦፕሬትንግ ሲስተምን ኮድ(source code) ባለቤትነት ጥያቄ በማቅረባቸው የኒክስ ኮዱን ማጋራት አንዲከለከል ተወሰኑ፡፡ ይህን ቀድሞ ያየው ተዋቂዉ የኮምፒዩተር ባለሙያ #ሪቻርድ_ስታልማን የዩኒክስ ኦፕሬትንግ ሲስተም ተመሳሳይ ግለባጭ ለመስራት ወስነ፡፡ በሪቻርድ ስታልማን እምነት ሶፍትዎር መጋራት(share) ምንም ጉዳት አንደሌለው እና የሶፍትዌር ጥራትንም እደሚጨምር ያምን ነበር፡፡ ሪቻርድ ስታልማን የሰራውን ዩኒክስ ኦፕሬትንግ ሲስተም ለማንም ሰው እዲጠቀመው በነጻ ለቀቀው፡፡
በሪቻርድ ስታልማን እና ኮናኪያል ዩኒክስ ኦፕሬትንግ ሲስተም በማሻሻል አንዲሁም ለአንድ ኦፕሬትንግ ሲስተም ከሃርድዌር ጋር ለመግባባት ወሳኝ የሆነው ከርንል በማካተት በ2004 ለመጀመሪያ ግዜ ተለቀቀ፡፡ስሙም #ኡቡንቱ ተብሎ ተሰየመ፡፡ ኡቡንቱ ማለት አፍሪካዊ ቃል ሲሆን ትርጉሙ “ለሌላው ማስብ” ወይም “ሰብአዊነት” ማለት ነው፡፡ ኡቡንቱ ተወዳጂነት ያተረፈው ወዲያው ነበር ከሌላው ሉኔክስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም #ቀላል እና ለመልመድ #የማያስቸግር በመሆኑ ተወዳጅነትን አትርፏል፡፡ ኡቡንቱ በየስድስት ወር ዝመና(update) ያደረጋል፡፡

ኡቡንቱ ከሌሎች ኦፕሬትንግ ሲስተም #በምን_ይለያል?

ከቫይረስ ጥቃት ነጻ መሆኑ
በፍጥነት ከሌሎቹ የተሻለ በመሆኑ
ድራይቨር መጫን አለመጠየቁ ወይም አለማስፈለጉ
የራም አና የሲፒዩ አጠቃቀሙ የተሻለ በመሆኑ
ለሪሰርች ትልቅ ድጋፍ ስላለው
ለሳይንቲፊክ ጥናት ተመራጭ በመሆኑ

@ethio_computer_science
2.1K views06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-07 09:25:24 CorelDRAW Graphics Suite 2019 V21.3.0.593 x86
Size : 682MB
@ethio_computer_science
1.6K views06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-07 09:25:24 CorelDRAW Graphics Suite 2019 V21.3.0.593 x64
Size : 715MB
@ethio_computer_science
1.5K views06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-07 09:24:55 CorelDRAW Graphics Suite is our latest and most innovative graphic design program yet!
_
Installation Guide :

1. Download and extract the file of software.
2. Disable your connection to the internet.
3. Open (Read me.txt) file.
4. Install the software Using one of the serial numbers contain in (Read me.txt) file.
5. After the installation, exit the account entering window and do not run the software.
6. Copy and replace Crack file (PASMUTILITY.dll) in the path: (C:\Program Files\Corel\PASMUtility\v1).
7. Block the application in your firewall & Restart the computer.
_
System Requirements :

-Windows 10*, 8.1 or Windows 7, in x86/x64, all with latest Updates and Service Packs
-Intel Core i3/5/7 or AMD Athlon 64
-2 GB RAM
-2.5 GB hard disk space
-Multi-touch screen, mouse or tablet
-1280 x 720 screen resolution at 100% (96 dpi)
-Microsoft Internet Explorer 11 or higher
-Microsoft .NET Framework 4.7
-CD drive optional (for box installation). Installation from CD requires a download of up to 800 MB

@ethio_computer_science
1.4K views06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-07 09:24:14
CorelDRAW Graphics Suite 2019 V21.3.0.593 x86/x64

@ethio_computer_science
1.2K viewsedited  06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-07 09:13:43 #boot_key

የኮምፒውተሮን OS ለመቀየር ወይንም በሆነ አጋጣሚ Boot Menu ውስጥ መግባት ፈልገው በየትኛው Key እንደሚገባ ግራ ገብቶዎታል?

ከዚህ በታች የትኛው Laptop/Desktop በየትኛው Key Boot Menu ወይም BIOS setting ማምጣት እንደምንችል እንመልከት:

Acer = Esc,F12,F9,F2
Apple = Option Button
ASUS = F8,ESC,DEL,F9,F2
COMPAQ = ESC,F9,F10
Dell = F12,F2
Emachines = F12,Tab,Del
Hp = F9,F10,F1,ESC
intel = F10
Lenovo = F8,F10,F1,F12,F1,F2,Fn + F11
NEC = F5,F2
PACKARD BELL = F8,F1,Del
Samsung = F1,ESC,F2
SHARP = F2
SONY = F10,F11,F1,F2,F3
TOSHIBA = F12,F1,ESC

@ethio_computer_science
1.3K views06:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-07 09:04:47 Telegram አዲስ የማስታወቂያ ሥርዓት በሚቀጥለው ዓመት ሊዘረጋ ነው!

➾ የቴሌግራም መደበኛ ተጠቃሚዎች ቁጥር ወደ 500 ሚሊዮን መጠጋቱ ተገልጿል። እስካሁን ግን የገቢ ምንጩ ምን እንደሆነ የብዙዎች ጥያቄ ሆኖ ቆይቷል።

➾ ከዛሬ ሰባትና ስምንት ዓመት በፊት በሁለቱ ወንድም አማቾች ኒኮላይ እና ፓቬል ዱሮቭ የተጀመረው ቴሌግራም በገቢ ምንጭነት እስካሁን የሚጠቀመው የድርጅቱን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኃብት ነው። በዚህም ፓቬል ዱሮቭ ለቴሌግራም ሥራ ማስኬጃ በመቶ ሚሊዮን ዶላሮችን ወጪ አድርጓል።

➾ ሥራ አስፈጻሚው ዛሬ በቴሌግራም ቻናሉ እንዳሳወቀው ድርጅቱ ገለልተኛና ጥራቱን እንደጠበቀ እንዲቀጥል በመጪው ዓመት ገቢ የሚያስገኙ ሥራዎችን ተግባራዊ ማድረግ እንደሚጀምር አስታውቋል።

➾ ቴሌግራም አንዳንድ ማሻሻያዎችን እንደሚያደርግም የገለጸ ሲሆን ተጠቃሚዎች እስካሁን በነጻ ሲያገኙ የነበሩትን አገልግሎት ያለ ክፍያ እስከመቼውም መጠቀም እንደሚችሉ አረጋግጧል።

➾ ድርጅቱ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ከማስታወቂያ ገቢ መሰብሰብ እንደሚጀምር ያስታወቀው ፓቬል ዱሮቭ የግላዊ መልዕክት ልውውጦች እንዲሁም በቡድን ልውውጦች ወቅትም ምንም አይነት ማስታወቂያ እንደማይለጠፍ ገልጿል።

➾ ቴሌግራም ማስታወቂያ አሳያለው ያለው በቻናሎች ላይ ሲሆን ለዚህም ከመደበኛ መልዕክቶች ለየት ያለ እንዲሁም ለተጠቃሚዎች ምቹ የሆነ የማስታወቂያ ስርዓት ዘረጋለውም ብሏል።

➾ ማስታወቂያዎቹ የሚነገሩበት ቻናል በተከታዮቻቸው ብዛት መሰረት ቻናላቸው ይበልጥ ተደራሽነቱ ከፍ እንዲል እድሉ ይመቻችላቸዋል ተብሏል።

በተጨማሪም ቴሌግራም በልዩነት ለሚያዘጋጃቸው ምስሎች (stickers) የስነ ጥበብ ባለሞያው የትርፉ ተካፋይ ይሆናል።

@ethio_computer_science
1.2K views06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-07 08:51:20
በቅርቡ ስልካችንን በእየ ሶስት ወሩ ብቻ ቻርጅ ማድረግ ነው የሚጠበቅብን ምክንያቱም ከሰሞኑ ተመራማሪዎች እንድ ነገር ይፋ አድርገዋል።

ተመራማሪዎችም እንዳሉት ከሆነ Magneto Electric Multiferroic ተብሎ የሚጠራ ከአዲስ ቁስ የተገኘ አዲስ የ Smartphone ባትሪ በአንድ ጊዜ በተደረገ ቻርጀ ለሶስት ወር ያህል እንዲቆይ የማድረግ አቅም ያለው ነው ።

@ethio_computer_science
1.3K views05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-06 08:19:57
በአመት በዩቲዪብ ቻናሏ 18.5 ሚልየን ዶላር የምታገኘው የስድስት አመቷ ራሽያዊት በዪቲዮብ ቪዲዮዎች ከአለም ሰባተኛው ከፍተኛ ተካፋይ ሆናለች።

አንደ ፎርብስ መፅሄት መረጃ በአሜሪካ ፍሎሪዳ የምትኖረው ራሽያዊቷ አናስታዥያ ራዲዝኒስካይ እየተገባደደ ባለው የፈረንጆቹ አመት " ናስታያ " በተባለው ህፃናትን አስተማሪ የዩቲዪብ ቻናሏ 39 ቢልየን እይታን 18.5 ሚልየን የአሜሪካ ዶላር አግኝታለች ። ይሄም በ2020 በዪቲዮብ ቪዲዮዎች ከአለም ሰባተኛው ከፍተኛ ተካፋይ አድርጓታል።

@ethio_computer_science
1.4K viewsedited  05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ