Get Mystery Box with random crypto!

ኤታን ንዋነሪ ከአርሰናል ጋር የመጀመሪያውን ኮንትራቱን  ስለ መፈረሙ፡- 'ስለ እሱ ማሰብ አላስፈ | ETHIO ARSENAL

ኤታን ንዋነሪ ከአርሰናል ጋር የመጀመሪያውን ኮንትራቱን  ስለ መፈረሙ፡-

"ስለ እሱ ማሰብ አላስፈለገኝም - ይህ የእኔ ቤተሰብ ነው ። ሁሉም ሰው አንድ ላይ እንደ ቤተሰብ ነው እና ለሁሉም ሰው ያስባሉ። እዚህ በመሆኔ ለእኔ ልዩ ሆኖ ይሰማኛል።" ብሎአል ።

SHARE ||| @ETHIO_ARSENAL