Get Mystery Box with random crypto!

ገብርኤል ጂሰስ ምንም እንኳን የጉዳት ችግር ቢገጥመውም በአርሰናል የውድድር ዘመን መጨረሻ ትልቅ ሚ | ETHIO ARSENAL

ገብርኤል ጂሰስ ምንም እንኳን የጉዳት ችግር ቢገጥመውም በአርሰናል የውድድር ዘመን መጨረሻ ትልቅ ሚና ለመጫወት በአካል ዝግጁ እንደሆነ እርግጠኛ ነው። እሱ የበለጠ ጥንካሬ እንደሚሰማው እና እሁድ ከማንቸስተር ሲቲ ጨዋታ በፊት በደንብ ልምምዱን እያደረገ ይገኛል ።

#jordandavies

SHARE ||| @ETHIO_ARSENAL