Get Mystery Box with random crypto!

በአማራ ክልል የ2014 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ፈተና ዛሬ መሰጠት ጀምሯል። ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ እስ | ሰበር !!

በአማራ ክልል የ2014 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ፈተና ዛሬ መሰጠት ጀምሯል።

ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2014 ዓ.ም ለሦሥት ቀናት ይሰጣል ተብሏል።

በክልሉ ከ359 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል።

ፈተናው በክልሉ በሚገኙ 5 ሺህ 395 ትምህርት ቤቶች የሚሰጥ ሲሆን ከ10 ሺህ በላይ መምህራን ፈተናውን በመስጠት ይሳተፋሉ።

የ8ኛ ክፍል ፈተና በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ፣ በአፋር እና በሐረሪ ክልሎች ትላንት መሰጠት ጀምሯል።

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @Ethiiostudents_bot

        Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@Ethiio_Students  
@Ethiio_Students  
@Ethiio_Students  
╚═══════════╝