Get Mystery Box with random crypto!

የስኮላርሺፕ መረጃዎች ቀጥለዋል ! #ማስታወሻ #ScholarshipTip መልቲቾይስ አፍሪካ/DST | ሰበር !!

የስኮላርሺፕ መረጃዎች ቀጥለዋል !

#ማስታወሻ
#ScholarshipTip

መልቲቾይስ አፍሪካ/DSTV በየዓመቱ ለወጣት የፊልም ባለሙያዎች የአንድ ዓመት የፊልም ጥበብ ስኮላርሺፕ ይሰጣል።

የመልቲቾይስ ታለንት ፋክተሪ የስኮላርሺፕ ዕድል ወጣት ባለሙያዎችን ኬንያ በሚገኘው የመልቲቾይስ አካዳሚ የፊልም ጥበብ እውቀታቸውን የሚያጎለብቱበት ዕድል ይፈጥራል።

እድሚያችሁ ከ18-30 የሆነ ወጣቶች እስከ ግንቦት 26/2014 ዓ.ም ተከታዩን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ትችላላችሁ፦

www.multichoicetalentfactory.com

ለበለጠ መረጃ፦

https://cte.multichoicetalentfactory.com/Master/entrycriteria

(ዝርዝር መረጃ ከላይ ተያይዟል።)


ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @Ethiiostudents_bot

        Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@Ethiio_Students  
@Ethiio_Students  
@Ethiio_Students  
╚═══════════╝