Get Mystery Box with random crypto!

Etherbal / ኢትኸርባል

የቴሌግራም ቻናል አርማ etherbalcosmo — Etherbal / ኢትኸርባል E
የቴሌግራም ቻናል አርማ etherbalcosmo — Etherbal / ኢትኸርባል
የሰርጥ አድራሻ: @etherbalcosmo
ምድቦች: ውበት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.78K
የሰርጥ መግለጫ

#አድራሻችን
👉 መገናኛ - አትሌት ስለሺ ስህን ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201/1
ሙያዊ ምክሮችን በነፃ ለማግኘት
👉 @consult4 ላይ ይላኩልን
ለበለጠ መረጃ
👉 0960 353333
👉 0960 352235 ይደውሉ

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-05-13 14:05:54
3.1K views11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 14:05:33 ዘወትር የፀጉር እና የፊታችሁን ውበት ለመጠበቅ እንደምትጨነቁ ሁሉ እኛም የእናንተን ውበት ለመንከባከብ የሚረዱ መፍትሄዎችን ለመጠቆም እንተጋለን ።

በየቤታችሁ እንደ ተቀመጣችሁ እኛም ምርቶቻችንን ባላችሁበት ለማድረስ የተለያዪ የወንዶች እና የሴቶች ጥቅል ምርቶችን አዘጋጅተናል።

ምርቶቻችንን ማግኘት ቀላል ነው ደውለው ይዘዙን ወዲያውኑ የሽያጭ ሰራተኞቻችን ቤትዎ ድረስ ምርቶቹን ይዘው ከማምጣት ባሻገር ሙያዊ ምክሮችን ጭምር ይሰጧችኋል ።

የኢትኸርባል ልዩ ጥቅል :-
‍ ለሴቶች የፀጉር ጥቅል/ፓኬጅ/፡
1 አሎ ሄርግሮውዝ ኦይል
2 አፊ ካስተር ኦይል

የወንዶች የፀጉር ጥቅል/ፓኬጅ/፡
1 አሎ ሄርግሮውዝ ኦይል
1 አፊ ካስተር ኦይል
1 አሎ ሶፕ

የፊት ጥቅል/ፓኬጅ፡
2 አሎ ሶፕ
1 ሞካ ሶፕ

በድጋሚ ምርቶቹን የት እናገኘዋለን ብለው አያስቡ፥ ያሉበት ድረስ እንደምናመጣ ስንነግርዎ በታላቅ ደስታ ነው።

በሌላ በኩል ባለሙያዎቻችን እናንተን ለማማከር እንዲሁም ለፀጉራችሁ እና ለፊት ቆዳችሁ ተስማሚ በሆነ መንገድ ምርቶቻችንን እንድትጠቀሙ እና ውጤታማ እንድትሆኑ ለመርዳት እየተጉ ይገኛሉ።

ስለዚህ ኢትኸርባል የእናንተን የደንበኞቹን ትክክለኛ የፀጉር ችግሮች አውቆ ሙያዊ መፍትሔ ለመስጠት ያግዘው ዘንድ የሚከተለውን መጠይቅ አዘጋጅቷል ።

#አድራሻችን

መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር 201

ለበለጠ መረጃ
0960 353333
0960 352235 ይደውሉ ወይም
ያሉበት ዴሊቨር እናረጋለን

ኢትኸርባል ውበትን ያጎላል!
2.9K views11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 10:24:50
3.1K views07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ