Get Mystery Box with random crypto!

Etherbal / ኢትኸርባል

የቴሌግራም ቻናል አርማ etherbalcosmo — Etherbal / ኢትኸርባል E
የቴሌግራም ቻናል አርማ etherbalcosmo — Etherbal / ኢትኸርባል
የሰርጥ አድራሻ: @etherbalcosmo
ምድቦች: ውበት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.78K
የሰርጥ መግለጫ

#አድራሻችን
👉 መገናኛ - አትሌት ስለሺ ስህን ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201/1
ሙያዊ ምክሮችን በነፃ ለማግኘት
👉 @consult4 ላይ ይላኩልን
ለበለጠ መረጃ
👉 0960 353333
👉 0960 352235 ይደውሉ

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-06-29 12:32:52
1.9K views09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 12:31:23 ፀጉራችን ለውበታችን እና በራስ ለመተማመናችን ትልቅ ድርሻ አለው።
ምክንያቱ ቀላል ነው።

1. ፀጉራችን የግላችን ነው። የሚበቅለውም ከሰውነታችን ነው።
2. ፀጉራችን በሁሉም እይታ ውስጥ ነው (በቀላሉ ይታያል) መደበቅ ብሎ ነገር የለም። ለአለም የምናሣየው ቀዳሚ መደነቂያችን ነው።(first impression )
3. በፈቃዳችን ውበቱን ማጉላት እና ማሳመር የምንችለው ነው።እኛ ልንቀይረው ልናሳድገው የኩራት እና በራስ የመተማመናችን ምንጭ ልናደርገው እንችላለን ።

ማሳመሪያውንም ከተፈጥሮ ስጦታ ልናገኘው እንደምንችል ሹክ ብንላችሁስ

የሚበቅለው በምድራችን በአፈራችን በፀሀያችን ነው። የተጀመረውም ከባህላችን ከህዝባችን ከስረ መሠረታችን ነው። #የሚያጎላውም ተፈጥሯዊ ውበታችንን ነው።
ስንጠቀመው በአግራሞት እጃችንን በፀጉራችን ላይ የሚያስጭነውን አስደናቂውን #የኢትኸርባል #አፊ ካስተር ኦይል እናስተዋውቃችሁ

ካስተር ዘይት ከካስተር(ጉሎ) ፍሬ ተጨምቆ የሚወጣ ለፀጉር ርዝመት እና ውፍረት በሚጠቅሙ ኦሜጋ 6,9 እና ቫይታሚን ኢ እንዲሁም ሪሲኖሊክ አሲድ የበለፀገ ዘይት ነው።

#ጥቅሞች

ፀጉርን ያሳድጋል :- በአስገራሚ ሁኔታ ፀጉርን በአጭር ግዜ መጨመር መቻሉ እና ወፍራም ማድረጉ ተመራጭ ያደርገዋል ። የፀጉርን ስር ከውስጥ ጀምሮ ይመግባል ።የፀጉርን ዘለላ ያወፍራል ። የፀጉር መሣሣትን ይከለከላል ።

በውስጡ የያዘው ሪሲኖሊክ አሲድ እንደ ፎሮፎር እና የተለያዩ የራስ ቅል ችግሮችን ይከላከላል ።
ኢትኸርባል በሀገራችን ቀዳሚው የካስተር ዘይት አምራች ነው።

በረዥም ግዜ ልምዳችን ለፀጉር ተስማሚ አድርገን ማምረቱን እናውቅበታለን።
እንዳትሸወዱ አፊ ካስተር በማለት የኢትኸርባልን ለይተው ይግዙ።

በአዲስ አበባ አድራሻ
መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201/1

ለበለጠ መረጃ
0960 353333
0960 352235
ይዘዙን ያሉበት ድረስ እናመጣለን
1.7K views09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 14:53:24
1.9K views11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 14:52:35 በቀላሉ ያለ ጊዜው የሚመጣን የፀጉር መሳሳት ችግር የምትገላገልበትን መላ አካፍልሀለው... አንተም ከቻልክ ይህን ሚስጥር ሌሎች አጋራልኝ

ቀጥዪ የኢትኸርባል ምርት የሆኑትን አፊ ካስተር ዘይት እና ሄር ግሮዝ ኦይልን አስተዋውቅሀለሁ

እነዚህን ምርቶች በመጠቀም በቀላሉ ተፈጥሯዊ በሆነ መንገድ ፀጉርህን መጠበቅ እና መንከባከብ ትችላለህ ካልሆነ ግን በርካታ ብር አዉጥተህ የፀጉር ንቅለ ተከላ ማድረግ ይኖርብሀል

ደንበኛዬ አናኦልን ጨምሮ ብዙ ተጠቀሚዮቼ ምርቴን በአግባቡ ተጠቅመው በሶስት ወር ውስጥ ለውጥ እንዳመጡ ምስክርነታቸውን በዚሁ ገፅ ሳሳያችሁ ቆይቻለሁ

ውድ ደንበኞቼ መጠቀማችሁን አታቋርጡ ምክንያቱም አንዳንዶች ላይ ለውጡ ቀስ ብሎ ሊመጣ ይችላልና ይሄም በተፈጥሯዊ ሁኔታ ወይም በፀጉራችን የጉዳት መጠን ምክንያት የቅባቱ አቀባበል ሊለያይ ስለሚችል ነው

ትንሽ ስለ ካስተር ዘይት ላስተዋውቅህ

የካስተር (ጉሎ) ተክል በአብዛኛው የአለማችን ክፍል የሚበቅል ቢሆንም፤ ከፍተኛ ጥራት ያለው ጉሎ የሚበቅለው በህንድ ፣ በጃማይካ እና በሀገራችን ኢትዮጵያ ነው።

የጉሎ ተክል ቅጠሉ ለሀር ትል ምግብ ፣ እንጨቱ ለማገዶነት እንዲሁም ዘሩ ተጨምቆ ለኢንዱስትሪ፣ ለመድሀኒት ፋብሪካዎች ግብአተ እንዲሁም ለኮስሞቲክስ ግብአትነት ይውላል ።

አፊ ካስተር ዘይትም የፀጉር ማገገሚያ ሚስጥር ሆና ለሂዩማን ሄር ተፈጥሯዊ አማራጭ ከሆነች ቆየች

ብዙ ደንበኞቼም (90% አካባቢ) ለውጥ አይተዋል በዚህ ምክንያት የደንበኞቼ ፍላጎት በመጨመሩ አንድ ሊትር ካስተር ማቅረብ አልቻልኩም ስለዚህ

አሁን ባለ 100ml አፊ ካስተር ዘይትን እንደዛው እየተጠቀምክ ግን ለጎን በማንኛውም ጊዜ እንደ መደበኛ ቅባት የምትጠቀመው አሎ ሄር ግሮውዝ ኦይል የተባለ ምርት በተጓዳኝ ደንበኞች እንዲጠቀሙት እመክራለሁ

አሎ ሄር ግሮውዝ ኦይል ይዘቱ ፦

የተፈጥሮ Castor oil, Coconut oil, Aloe vera,Rosemary E/oil, Lavender E/oil,Sunflower oil & Vit E(vit A,B,C,E,& Omega-3,6,9....

ጠቀሜታው ፦
ፀጉርን መመገብ
ፀጉር እንዳይሰባበር ማድረግ
እንዳይሰነጠቅ /split ends/
ፀጉርን ማብዛት እና አዲስ እንዲበቅል
የጎጂ ኬሚካሎችን ተፅዕኖ መከላከል
ፎረፎርና ቁስለትን መቀነስ
አንፀባራቂ ፀጉር እንዲኖርህ
የተጎዳ ፀጉር ካለህ እንዲያገግም

አጠቃቀሙ :-

በሳምንት ሶስት ቀን ቆዳ ቆዳውን እያሻሹ እንደ መደበኛ ቅባት ፀጉራችንን ተቀብተን መዋል መታጠብ አይጠበቅብንም

የተወሰኑ ለውጥ ዘገየብን ለምትሉ ደንበኞቼ ደግሞ አጠቃቀማችሁን በዚህ መንገድ እንድትጠቀሙ እየመከርኩ የበለጠ ውጤት እንድታመጡ ክትትሌ አይለያችሁም

እንደ አብዛኞቹ ደንበኞቼ ከሆንክ ደግሞ አመርቂ ለዉጥ እንደምታይ እና አንተ ለምስክርነት እንደምትሰጥ አልጠራጠርም

ስለዚህ በአቅርቦት ምክንያት ዋጋ ለመጨመር ሳልገደድ በፊት በጥቅል ፓኬጅ ከሚከተሉት አንዱን ከፈለግክም ጨምረህ እንድትጠቀም እመክርሀለው

ምርቴ ለሴቶችም ጭምር መፍትሄ በመሆኑ ለአንተም ቢሆን ለአጋርህ በጥቅል እንድትገዛ አዘጋጅቼልሃለው

የወንዶች የፀጉር ጥቅል/ፓኬጅ/፡
1 አሎ ሄርግሮውዝ ኦይል
1 አፊ ካስተር ኦይል
1 አሎ ሳሙና

የሴቶች የፀጉር ጥቅል/ፓኬጅ/፡
1 አሎ ሄርግሮውዝ ኦይል
2 አፊ ካስተር ኦይል

የፊት ጥቅል/ፓኬጅ፡
2 አሎ ሶፕ
1 ሞካ ሶፕ

በአዲስ አበባ አድራሻ

መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር 201/1

ለበለጠ መረጃ

0960 353333
0960 352235
1.7K views11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 07:55:22
2.4K views04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 07:54:11 ዉድ ደንበኞቻችን ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ የዋጋ ማስተካክያ እናደርጋለን በዚህ ሳምንት መግዛት የምትፈልጉትን እቃ በቀደመው ዋጋ መግዛት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።
ኢትኸርባል ውበትን ያጎላል
2.1K views04:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 21:14:38
2.4K views18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 21:13:58 Etherbal / ኢትኸርባል:
ፀጉርሽን ስትታጠቢ ምን ያህል ተነቃቅሎ ይወጣል? በዛውም መፍትሄውን እንጠቁማለን ።

ኢትኸርባል ነን ለፀጉር እድገት እና ብዛት ተስማሚ የሆኑትን ካስተር ኦይል እና ሄር ግሮዝ ኦይል

የፊታችንን ቆዳ ውበት የሚንከባከቡትን አሎ እና ሞካ ሳሙና አለን ውድ ደንበኛችን ምን እንታዘዞ ?

መልሶቻችሁን
@consult7
@consult4

ላይ ፃፉልን ሙያዊ ዝርዝር ምክሮችን እንሰጣችኋለን

#ኢትኸርባል_ውበትን_ያጎላል
2.2K views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 08:11:45
2.7K views05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 08:10:09 #አሎ_ሄርግሮውዝ_ኦይልን_ሞክረዋል?

ይዘት፦ Castor oil, Coconut oil, Aloe vera,Rosemary E/oil, Lavender E/oil,Sunflower oil & Vit E(vit A,B,C,E,& Omega-3,6,9 & ron ,manganese, recinoleic acid, and many more)

ጥቅም ፦
ፀጉርን ይመግባል
ፀጉር እንዳይሰባበር ያደርጋል
እንዳይሰነጠቅ ያደርጋል/split ends/
ፀጉርን ያበዛል፣ አዲስ እንዲበቅል ይረዳል
ጎጂ ኬሚካሎችን ይከላከላል
ፎረፎርና ቁስለትን ይቀንሳል
አንፀባራቂ ፀጉር እንዲኖረን ይረዳል
የተጎዳ ፀጉር እንዲያገግም ይረዳል ወዘተ…

አጠቃቀም :-
በሳምንት ሶስት ቀን ከሁለት እስከ ሶስት ደቂቃ ቆዳ ቆዳውን እያሻሹ መቀባት እና ፀጉራችን ላይ ተቀብተን መዋል።

#አድራሻችን

መገናኛ - ስለሺ ስህን ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር 201/1

ለበለጠ መረጃ
0960 353333
0960 352235

#ኢትኸርባል_ውበትን_ያጎላል
2.5K views05:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ