Get Mystery Box with random crypto!

Etherbal / ኢትኸርባል

የቴሌግራም ቻናል አርማ etherbalcosmo — Etherbal / ኢትኸርባል E
የቴሌግራም ቻናል አርማ etherbalcosmo — Etherbal / ኢትኸርባል
የሰርጥ አድራሻ: @etherbalcosmo
ምድቦች: ውበት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.78K
የሰርጥ መግለጫ

#አድራሻችን
👉 መገናኛ - አትሌት ስለሺ ስህን ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201/1
ሙያዊ ምክሮችን በነፃ ለማግኘት
👉 @consult4 ላይ ይላኩልን
ለበለጠ መረጃ
👉 0960 353333
👉 0960 352235 ይደውሉ

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-27 21:21:10
2.2K views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 21:20:27 አፊ ካስተር ዘይት ገዝተው ሲጠቀሙ ለፀጉር ውበት እና ጥንካሬ ተስማሚ የሆነ ምርት እየገዛችሁ ብቻ አይደለም

ጥሬ እቃውን (ጉሎን) አምርቶ የሚያቀርበውን የኢትዮጵያን ገበሬ ማበረታታት ጭምር ነው።

ኢትኸርባል ካስተር ዘይትን ከአሜሪካን ባስመጣው ማሽን 'ኮልድ ፕረስ' በተሰኘ የአመራረት መንገድ በከፍተኛ ጥራት አምርቶ በተመጣጣኝ ዋጋ ለደንበኞቹ አቅርቧል።

የኢትኸርባል ካስተር ዘይት
ወፍራም
ምንም አይነት ኬሚካል ያልተጨመረበት እና
ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ ሲሆን ተፈጥሯዊ ሽታውን ለመለወጥም ምንም አይነት አርቲፊሻል መዓዛ ያልገባበት ምርት ነው ።

ካስተር ዘይት
የፀጉር ጫፍ መሰንጠቅን ይከላከላል
የደረቀና የተጎዳ ፀጉር ይጠግናል
ፎሮፎርን ይከላከላል
ፀጉርን ያረዝማል ያወፍራል።

ተፈጥሯዊ ይዘቱን ጠብቆ የተመረተውን አፊ ካስተር ዘይት በመጠቀም የፀጉሮዎን ውበት እና ጤና ይንከባከቡ።

ተደራሽነታችንን ለማስፋት ያላችሁበት ቦታ ድረስ መምጣት ስለጀመርን ደውለው ይዘዙን ባለሙያዎቻችን ከበቂ ምክር ጋር ምርቶቻችንን ይዘው በራችሁ ይደርሳሉ።


የአፊ_ካስተር_አጠቃቀም

አጠቃቀሙን ለጠየቃችሁን ደንበኞቻችን ካስተሩን ፀጉር ላይ እና ስሩን በደንብ ቀብተውም እስከ 12 ሰዓታት ማቆየትና መታጠብ ።

ይህንኑ በሳምንት 2 ጊዜ መድገም ይቻላል እንደ ጸጉራችን ጉዳት መሰርት ።

ፀጉራችንን ከታጠብን በኋላ ሄርፉድ እና ሄር ግሮዝ ኦይል መጠቀም ነው።

ካስተሩን ማታ ተቀብተን የምንታጠበው ካስተሩ ቢቆይ ጉዳት ስላው አይደለም ተፈጥሯዊ ሽታውን ለመቀየር ምንም አይነት አርቴፊሻል መአዛ ስለሌለው ነው።

በተጨማሪም አፊ ካስተር ኦይልን ለቅንድብ እና ለሽፋሽፍት በጥንቃቄ አይን ውስጥ እንዳይገባ በጥጥ ነገር ተጠቅመን መቀባት እንችላለን።

አዲስ አበባ ድራሻችን

መገናኛ - ስለሺ ስህን ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር 201/1

ለበለጠ መረጃ

0960 353333
0960 352235

#ኢትኸርባል_ውበትን_ይጎላል!
1.9K views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 20:38:25
2.4K views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 20:38:19 እነሆ ተጨማሪ አዳዲስ ምርቶች ከኢትኸርባል

#ሄር_ፉድ ይዘት :- Castor oil, coconut oil, shea butter, beeswax, vitamin E

#ጠቀሜታው :- ጤናማ የፀጉር እድገት እንዲኖረን ያደርጋል ፣ የፀጉር መሰባበርን ይከላከላል ፣ የራስ ቅል ቆዳ ድርቀት እና ፎሮፎርን ይካላከል።

#አጠቃቀም :- እንደ መደበኛ ቅባት በሳምንት ሶስት ቀን ተቀብቶ መዋል።

ተሻሽሎ በ 150ml የቀረበውን ሄርፋድ በመጠቀም የፀጉራችንን ውበት እና ጤንነት እንጠብቅ።

ፈጥነው ይሞክሩት የተሻለ ለውጥ ያዪበታል

በአዲስ አበባ አድራሻ

መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር 201/1

ለበለጠ መረጃ
0960 353333
0960 352235
2.1K views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 21:13:18
841 views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 21:13:10 ማየት ማመን ነው አማኑኤል ይባላል ከጅማ ከተማ የኢትኸርባልን ምርት ተጠቅሞ በ 3 ወር ውስጥ ያመጣው ለውጥ በፎቶ ይህንን ይመስላል።

ጥራት ያላቸውን ምርቶቻችንን በመጠቀም እናንተም ምስክሮቻችን እንደምትሆኑ አንጠራጠርም ፈጥነው ይሞክሩት!!!

አዲስ አበባ አድራሻ

መገናኛ - አትሌት ስለሺ ስህን ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር 201/1

ለበለጠ መረጃ

0960 353333
0960 352235
848 views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 20:32:28
1.1K views17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 20:31:16 ኢትኸርባል የእናንተን የደንበኞቹን ትክክለኛ የፀጉር ችግሮች አውቆ ሙያዊ መፍትሔ ለመስጠት ያግዘው ዘንድ የሚከተለውን መጠይቅ አዘጋጅቷል ።

እስኪ ሰለፀጉርዎ ይንገሩን፦

1.የፀጉሬ ዘለላ......ነዉ ።
A. ቀጭን
B. መካከለኛ
C.ወፍራም

2.የፀጉሬ ዓይነት:
A.ቀጥያ ያለ/straight hair/
B. ዌቪ/wavy hair/
C.ከርሊ /curly hair/
D. የሚቆጣጠር /coily hair/

3.ፀጉሬ እንዲሆንልኝ የምፈልገው:
A.ብዛት ያለው
B.ጠንካራ እና ጤናማ
C.ረጅም እና ዘንፋላ
D.ትክክለኛ ዌቪ ወይም ከርሊ
E.አንፀባራቂ
F.ወፍራም እና ሙልት ያለ
G.ቀለም የሚቀበል

4.ሥለ ፀጉሬ የሚያሳስበኝ ነገር:
A. ሲርስ መተሳሰሩ
B.በቀላሉ መሰባበሩ
C.ወዝ ማጣቱ
D.መቅጠኑ እና ቀለሙ
E.መኬሚካል ምርቶች መጎዳቱ
F.ደረቅና ሻካራ መሆኑ
G.ፍሪዝ መሆኑ

ስለፀጉርዎ እንክብካቤ ይንገሩን፦
5. ፀጉሬን የምታጠበው:
A.በየቀኑ
B.አንድ ቀን እያለፍኩ
C.በሳምንት ሁለቴ
D.በሳምንት አንዴ

6.የራስ ቅል ቆዳዬ አይነት......ነው።
A.ደረቅ
B.የተቆጣ
C.ቅባታማ
D.ፎረፎር ያለው
E.ጥሩ

7. በፀጉሬ ውስጥ የራስ ቅል ቆዳዬን ስመለከት :
A.ትንሽ ይታያል
B.በከፊል ይታያል
C.በደንብ ይታያል

መልሶቻችሁን
@consult7
@consult4 ላይ ይላኩልን
ሙያዊ ምክር እንሰጣችኋለን

ለበለጠ መረጃ
0960 353333
0960 352235 ይደውሉ
990 views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 10:06:41
1.5K views07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 10:06:10 ሴቶችን ከሂዩማን ሄር የገላገለ ሚስጥር ወንዶችንም ከፀጉር መግባት እና መሳሳት ሊገላግልህ ነው ....

ስለ ካስተር ዘይት ካልሰማህ አሁን መስማት ጥሩ ነው

ይህን ዘይት ስትጠቀም የፀጉርህን እድገት ጨምሮ የሳሳን ፀጉር የሚመልስ ሲሆን ... እንዲያውም ... የተጠቀሙ ሰዎች ዘይቱን በወርሃዊ እንዴ አተገባበር ብቻ ተጠቅመው ከተለመደው ፍጥነት እስከ አምስት እጥፍ ያህል ፀጉር እድገትና ብዛትን እንደሚመጣ ይናገራሉ

የእኔን ምርት ተጠቅመው ውጤት ያገኙ ደንበኞቼ ይመሰክሩልኛል....

ለፀጉር እድገት የ castor ዘይት ሲጠቀሙ ፣ ጥቂት የዘይት ጠብታዎችን ብቻ ወደ የራስ ቅል መቀባት ይሞክሩ.... እንዲሁም... በፀጉርዎ መካከለኛ እና ማለቂያ ላይ ጥቂት ተጨማሪ የዘይት ጠብታዎችን ማሸት ይችላሉ ፣ ይህም ከመበላሸት ይከላከላል እንዲሁም የፀጉር አሠራሩን ያሻሽላል

ትንሽ ነው የሚበቃህ፥ አጠቃቀሙን በዝርዝር ስትገዛ እናስረዳሃለን

በተፈጥሯዊ መንገድ ያለኬሚካል የምናዘጋጀውን ካስተር ዘይት ሞክር

ሱቃችን Etherbal ይባላል፤ በተፈጥሯዊ ኮስሞቲክስ ምርቶች ረጅም ልምድ እና እውቀት አለን

አዲስ አበባ አድራሻ

መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር 201

ለበለጠ መረጃ

0960 353333
0960 352235

ይደውሉ ያሉበት ዴሊቨር እናረጋለን
1.4K views07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ