Get Mystery Box with random crypto!

ለአረካ የግብርና ምርምር ልህቀት ማዕከል ግንባታ መሠረት ድንጋይ ተጣለ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27 | ከልበዦ

ለአረካ የግብርና ምርምር ልህቀት ማዕከል ግንባታ መሠረት ድንጋይ ተጣለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አረካ የግብርና ምርምር ልህቀት ማዕከል ግንባታ መሠረት ድንጋይ ተጣለ። የመሰረተ ድንጋዩን የዩኒቨርሲቲው ምክትል ቦርድ ሰብሳቢ ዶክተር እንድሪያስ ጌታ እና የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ታከለ ታደሰ ያስቀመጡ ሲሆን፥ ለማዕከሉ የሚሆን 50 ሄክታር መሬት ከአረካ ከተማ ተበርክቷል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ እና በኢ-መደበኛ የትምህርት መርሐ ግብሮች ወደ 30 ሺህ…

https://www.fanabc.com/ለአረካ-የግብርና-ምርምር-ልህቀት-ማዕከል/