Get Mystery Box with random crypto!

በምርጫው ሂደት የሳይበር ጥቃት እንዳያጋጥም በልዩ ትኩረት እየሰራን ነው -ኤጀንሲው አዲስ አበባ | ከልበዦ

በምርጫው ሂደት የሳይበር ጥቃት እንዳያጋጥም በልዩ ትኩረት እየሰራን ነው -ኤጀንሲው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርጫው ሂደት የሳይበር ጥቃት እንዳያጋጥም በልዩ ትኩረት እየሰራ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ገለጸ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምርጫውን ከሚያስፈጽምባቸው ግብአቶች አንዱ የሚጠቀምባቸው ቴክኖሎጂዎችና የአሰራር ሥርዓቶች መሆናቸውን ገልጸዋል። በመሆኑም የምርጫ ባለድርሻ አካላት የሳይበር ምህዳር አጠቃቀማቸው ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ…

https://www.fanabc.com/በምርጫው-ሂደት-የሳይበር-ጥቃት-እንዳያጋ/