Get Mystery Box with random crypto!

በተሳሳተ መልኩ ኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን ጫና ለመቀነስ እውነታውን የማስረዳት ሥራ በዳያስፖራው እ | ከልበዦ

በተሳሳተ መልኩ ኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን ጫና ለመቀነስ እውነታውን የማስረዳት ሥራ በዳያስፖራው እየተከናወነ ነው – የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሰ)በተሳሳተ መልኩ ኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን ጫና ለመቀነስ እውነታን የማስረዳት ሥራ በዲያስፖራው እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ ዋና ስራ አስኪያጅ ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት አስታወቁ። ዋና ሥራ አስኪያጇ በውጭ ሀገር እየተደረጉ ያሉ ጫናዎችን ከመከላከል አኳያ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ሥራ እንደሚያስፈልግ የገለጹ ሲሆን፥ ለዚህ የሚሆኑ ሥራዎች በዳያስፖራው ሲሰሩ ቆይተዋል…

https://www.fanabc.com/በተሳሳተ-መልኩ-ኢትዮጵያ-ላይ-የሚደረገው/