Get Mystery Box with random crypto!

ትንሳኤ ዘኢትኤል ጥበብ እና የባህል ህክምና መማማሪያያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethel2011 — ትንሳኤ ዘኢትኤል ጥበብ እና የባህል ህክምና መማማሪያያ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethel2011 — ትንሳኤ ዘኢትኤል ጥበብ እና የባህል ህክምና መማማሪያያ
የሰርጥ አድራሻ: @ethel2011
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.42K
የሰርጥ መግለጫ

የአባቶቻችን እና የሀገራችን ታሪክና ጥበብ ግዕዝን, ስለጥንት ነገስታት ታሪክ፣ ስለዕፆች፣ መድሀኒቶች፣ መሰውሮች፣ የደመና ጥበብ ፣ቅርሶች፣ጥንታዊ የብራና መፅሐፍት፣ስነ ፈለክ ፣አክሲማሮስ፣ራዕየ ሳቤላ፣መፅሐፈ ጅማትርያ ፣መፅሐፈ ፓዝዮን፣መፅሐፈ ፀሐይ፣መፅሐፈ ልሳን፣መፅሐፈ ጥበብ፣የመላእክት ቋንቋ ወዘተ ... ለጓደኛ ያስተላልፉ ኢትኤልን ስለመረጣቹ አመሰግናለሁ ይቆየን.. 👳‍♂

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-23 10:13:01 ጥሩ መፅሐፍ ነው አንብቡት
1.1K views2015 ዘመነ ሉቃስ, 07:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 10:12:47 ርዕስ:- ፍላሌምሌሞንም
ደራሲ:- ማሊጎ ጉሜ
ዘውግ:- ስነ-ምርምር
የገፅ ብዛት:- 229
ዓ.ም:- 2013

SHARE and JOIN
@ETHIO_PDF_BOOKS
@ETHIOPDFBOOKS2
@ARTOFBOLLA777
@BHEREMETSHAFTOCH
JOIN
938 views2015 ዘመነ ሉቃስ, 07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 09:50:43 ሰዎች የምትሰሩትን ስራ ወይንም ያላችሁበትን ቦታ ከፍ ያለ ተሰሚነት የሚሰጥ በስራችሁም የሚረዳችሁ እጅግ በጣም ጥሩ ከፈጣሪ ዘንድ ከመፅሐፈ ሙሴ (አስማተ ሙሴ ) የተገኘ እጅግ አስደናቂ ጥበብ በእውነት የተፈተነና በተለይ ብዙ ጉዳይ በፍርድም ይሁን በሌላ ለምትሰቃዪ ሰዎች እፁብ ነው ።ይህንን ስትሰሩ ለእናንተ ይህንን የመሰለ እውቀት ለገለጠ ጌታ የሚገኘው ከእኔ ቢጤ ደሀ ጋር ነውና አምስትም አስርም ትሁን ስጡ አደራ አደራ በፈርሀ እግዚአብሔር ይህንን ተጠቀሙ ጥሩ ነው እጅግ በጣም ለስራ ብቻ ሳይሆን ለብዙ ነገር ይጠቅማል በቃ እንደው ዝም ብላችሁ በየጊዜው ተጠቀሙ አንድ ቀን ያላሰባችሁት ትልቅ ትልቅ ቦታ ያደርሳል @ethel2011
ለስራ ሹመት፡፡
በስመ ፡ አብ ፡ ወወልድ ፡ ወመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ አሐዱ ፡ አምላክ ፡ ጸሎት ፡ በእንተ ፡ ሹመት ፡ ወመሸሐቱ ፡ ወመሸሐቱ ፡ ለነጊድ ፡  ፈጊድ ፡ ለነጊድ ፡ ፈጊድ ፡ ነጊድ ፡ በቤተ ፡ ሄዋው ፡ ነጊድ ፡ በቤተ ፡ ኤሎሃ ፡ ነጊድ ፡ በቤተ ፡ ሰብእ ፡ ነጊድ   በቤተ ፡ ፅዮን ፡ ነጊድ ፡ አኸያ ፡ አኸያ ፡ ሸራኸያ ፡ በራኸያ ፡ አዶናይ ፡ ፀባኦት ፡ ኤልሻዳይ ፡ በኃይለ ፡ ዝንቱ ፡ አስማት ፡ አንግሰኒ ፡ በውስተ ፡ መዋዕልየ ፡ ሊተ ፡ ለገብርከ ፡ እገሌ፡፡ በቅብዓ ፡ ቅዱስ ፡ 99 ጊዜ ፡ ደግመህ ስጥ ፡ ጠዋት ጠዋት ግንባሩን  በጥቂቱ እየተቀባ ይውጣ፡፡ በትንሽ ግዜ ውስጥ ይሾማል ይሸላምል ስራም ቢሰራ የሰራውን ሰው ይወድለታል፡፡፡፡
ሰናይ መአልትን ተመኘሁን
የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራትና ማክበር ነው።
1.1K views2015 ዘመነ ሉቃስ, 06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 10:01:22 “እናት ልጇን ዳዴ ስታስለምደው አስቀድማ እጁን ትይዘዋለች፡፡ እንዲሄድም ታደፋፍረዋለች፡፡ ትንሽ መሄድ ሲጀምር ትለቀዋለች፡፡ ትልቀቀው እንጂ ልቧ ሐሳቧ ሁሉ ግን ከልጇ ጋር ነው፡፡ ሊወድቅ ሲል ፈጠን ብላ ትደግፈዋለች፡፡

እግዚአብሔርም ለእኛ ለልጆቹ እንደዚህ ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ በእኛ እይታ ክፉ በሚመስሉ ሁኔታዎች እንድናልፍ ይፈቅዳል፤ ወርቅ ወርቅነቱ ይታወቅ ዘንድ በእሳት እንዲያልፍ፡፡ ነገር ግን ልክ እንደዚያች እናት በቅርብ ርቀት ሆኖ ይከታተለናል፡፡ ሐሳቡ ልቡ ሁሉ ከእኛ አይለይም፡፡ አንዳንድ ጊዜም ልንወድቅ እንችላለን፡፡ ነገር ግን መልሶ ያነሣናል፡፡ እዚህ ጋር መጠንቀቅ ያለብን ቢኖር በዚሁ የልምምድ ጊዜ ሰይጣን ያንን ሁናቴ ተጠቅሞ በክፉ ዐይን እንድናየው እንዳያስደርገን ብቻ ነው፡፡”

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
ስለዚህ በፈተናና በመከራ ውስጥ ያላችሁ አይዟችሁ ተስፋ መቁረጥ ሳይሆን መበርታትና ፈጣሪ ነገ የተሻለ ቀን እንደሚያመጣ ማሰብ ያስፈልጋል አንድ ሰው ተሸንፎ መሬት ከመውደቁ በፊት መጀመሪያ የሚሸነፈው ልቡ ነው ነገር ግን ልቡ ጠንካራ በተስፋ የተሞላ ግን በፍፁም አይወድቅም ሰማይን ያለ ምሰሶ ምድርን ያለ ምንም ነገር የያዘ አምላክ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነውና በህመምና በመናፍስት የምትሰቃዪ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ጨርሶ ጨርሶ ይማራችሁ በፈተና ፅኑ በርቱ
1.7K views2015 ዘመነ ሉቃስ, 07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 11:28:51
1.9K views2015 ዘመነ ሉቃስ, 08:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-19 08:53:37 ምንጭ:-መፅሐፈ ጠለሰም
2.3K views2015 ዘመነ ሉቃስ, 05:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-19 08:52:59
2.3K views2015 ዘመነ ሉቃስ, 05:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-17 19:43:22 ብዙ ጊዜ ጥበብ ለምን ውሀ አይንካው ለምን እንደምላችሁ ልታስተውሉ ይገባል
ውሀ
ውሀ ፈጣሪ ከፈጠራቸው አራቱ ባህሪያተ ስጋ መካከል አንዱ ሲሆን እጅግ ብዙውን ሚስጥር የያዘ ነው ።ለስጋ ሁለት አስፈላጊ ነገሮች ከሆኑት መካከል ውሀና አፈር ናቸው ለነፍሱ እንዲሁ አየርና እሳት አስፈላጊ ነገሮች ናቸው ነፍስም በነሱ ትመሰላለች።ነገር ግን ውሀ ለየት የሚያደርገው ሀይልን አንድ በሀሪይ ወደ አንድ ባህሪ የማስተላለፍ ባህሪ የያዘ ሲሆን በተጨማሪ የብዙ ነገር ማረፊያ በመሆን ያገለግላል ይህ balance equation መስራት የቻለ ማንኛውም የኬሚስትሪ አዋቂ ይህንን መፍጠር ይችላል ውሀ በደመና(ንፋስ) ተንሳፎ በፀሀይ ብርሀን(እሳት) ተንሳፎ በመሬት ላይም ተንሳፎ መኖር ይችላል እጅግ ይደንቃል እሪት ዘፍጥረትም የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በውሀ ላይ ሰፎ እንደነበረ ይናገራል መልካም ውሀ እጅግ ሊታወቅ ያልቻለ ጉልበት አለው ይህንንም የጥንቱ በሀረ ሀሳብ ውሀ 4ቱ ባህሪያ መግዛት እንዲሚችል እና ማንም የእርሱን ያህል ጉልበት እንደሌለው ያትታል ።ውሀ አንድን ሀይል ወደ ከአንድ ቁስ ወደ ሌላ ቁስ ያስተላልፋል በተጨማሪ ያንን ሀይል አምቆ ይይዛል ።ለዚህም ነው ውሀ አይንካው የምላችሁ በተጨማሪ ሙከራ አድርጉ
በአንድ ብርጭቆ ውሀ አስቀምጣችሁ ሚስጥር ንገሩት ከወነ አመት በዋላ ደግማችሁ ያንን ውሀ ብትጠጡት ያስታውሳችዋል ሚስጥራችሁን ይህ ታላቅ የባህረ ሀሳብ ሚስጥር ነው ።
2.6K views2015 ዘመነ ሉቃስ, 16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-17 10:37:20 ደም ብዛት (Hypertension)
ደም ብዛት የምንለው የደም ግፊት መጨመርን ነው። የደም ግፊት ደም በደም ቧንበዎች ውስጥ ለመንቀሳቀስ የሚጠቀመው ሃይል ነው ግፊቱ ከፍ ባለ ቁጥር ልብ ደምን ለማሰራጨት ብዙ መስራት ይኖርበታል የላይኛው የደም ግፊት > 140mmHg የታችኛው የደም ግፊት > 90mmHg
ልብ
ልብ¥ የልብ ስራ ደምን ወደ ሰውነት መርጨት ነው ልብ አራት ክፍሎች አሉት የላይኛዎቹ ደም መላሽ (atrium) ሲባሉ የታችኞቹ ደግሞ (ventricle) ከርሰ ልብ በመባል ይታወቃሉ በያንዳንዱ ልብ ምት የቀኝ ከርሰ ልብ መጠኑ እኩል የሆነ ደም ወደ ሳምባ ይልካል፣ የግራው ከርሰ ልብ ደም ወደ ሰውነት ይረጫል። @ethel2011
#ልብ Cardiac output: ልብ በአንድ ግዜ ከቀኙ ወይም ከግራው ከርሰ ልብ የሚረጨው የደም መጠን ነው Afterload: ልብ ከግራ ከርሰልብ ወደ ሰውነት ለማሰራጨት የሚጠቀመው ሃይል ሲሆን Preload: ደግሞ ልብ ደምን ከመርጨቱ በፊት ያለው የልብ ጡንቻ የመለጠጥ አቅም ነው።
#ደም ብዛት ጤነኛ የደም ግፊት 120/80mmHg ነው የደም ግፊት ከ 140/90mmHg ካለፈ ደም ብዛት ይባላል። የደም ብዛት በአብዛኛው ምክንያቱ ምን እንደሆነ አይታወቅም የኩላሊት ደም ቧንቧ መጥበብ ደም ብዛት ያስከትላል። ጨው የበዛበት ምግብ መመገብ፣ የእርግዝና መከላከያ እንክብሎች ደም ብዛት ሊያስከትሉ ይችላሉ።
#በእርግዝና ግዜ የሚያጋጥም ደም ብዛት ከ22 የእርግዝና ሳምንት በፊት የሚያጋጥም (pre existente hypertensie) ይህ አይነቱ የደም ብዛት የእርግዝናው ግዜ ሲጨምር አብሮ ከፍ ይላል። ይህ ደም ብዛት ከወለዱ ከ6 ሳምንት በሁዋላም ከቀጠለ ቀድሞም የነበረ ነበር ማለት ነው ።
#140/90mmhg) የእርግዝና ግዜ ደም ብዛት ለእናቱና ለሚወለደው ሕጻን የጤና ችግሮችን ያስከትላል ደም ብዛት በሽንት ፕሮቲን ከማስወገድ ጋር ካጋጠመ እርጉዟ ወደ ማህጸን ሐኪም ልትላክ ይገባል። @ethel2011
#ደም ብዛት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ደም ብዛትን ሊያስከትሉ ወይም ሊያባብሱ ይችላሉ ውፍረት፣አልኮል፣ ሲጋራ፣ ማጤስ፣ ስኳር በሽታ፣ ያለመንቀሳቀስ፣ የካልሲየም፣ፖታሲየም፣ማግኔዚየም እጥረት ብስጭት፣ጭንቀት፣ እርጅና ወዘተ...
#ደም ብዛት እድሜ እየጨመረ ሲመጣ የደም ብዛት የማጋጠም እድልም ከፍ ይላል።
ምት (stroke (CVA))በደም ብዛት ምክንያት ከሚያጋጥሙ በሽታዎች አንዱ ነው።
ከ 40-59ዓመት ወንዶች የላይኛው የደም ግፊታቸው ከ 160-180mmHg ከሆነ ጤነኛ የደም ግፊት ካላቸው ወንዶች በአራት እጥፍ ሞት ያጋጥማቸዋል ደም ብዛት ልብ ድካምንና የልብ ጡንቻ መሞትን (heart attack) ያስከትላል።
#ደም ብዛት ማጨስና የስብ (ኮሌስቴሮል) መብዛት ከደም ብዛት ጋር ካጋጠሙ የሞትና የልብ በሽታ እድል በጣም ከፍ ይላል አልኮል የደም ግፊት ከፍ እንዲል ያደርጋል።
#ይህ ሳይነስ የደረሰበት ዘመናዊ ሊቃውንቶቻችን የከተቡት የደም ብዛት መንስኤ እና ምልክቶች ናቸው።
እኔ ግን እላለሁ ይህ እንዳለ ሁኖ! የኛዎቹ ቀደምቶቹ የጥበብ ሊቃውንቶቻችም የደም ግፊት(ብዛት) ከትውልድ የመተላለፍ ዕድሉ ሰፊ የሆነ በሽታ ነው። እንዲሁም በክፉ የሰው ልጅ ጠላቶች የዛር መናፍስት እንደሚከሰትም ይጠቁማሉ። @ethel2011
የደም ብዛት መፍትሔ
#የእንጭብር ሥር እና ቅጠል
እንጭብር አረም መሳይ ሁኔታው ወደ ሐረግ የሚያደላ ከ 40-60 ሳሜ የሚረዝምና ቅጠሉ አረንጓዴ፣ አበባው ነጭ ነው።
ግንዱ እና ቅጠሉ ሸካራ እና የሚኮሰኩስ፣ሥሩ ወይንጠጅ፣ቀላ ያለ ሥር አለው።
ለአስም፣ለንቃተ ሕሊና፣ለደም ግፊት መዳኛ ይሆናል። @ethel2011
ዛሬ ለደም ብዛት መፍትሔ እና አጠቃቀም የምጠቁማችሁ ይሆናል።
የእንጭብር ሥር በብዛት አዘጋጅተው አድርቀው በደንብ አድርገው ፈጭተው በወንፊት በመንፋት ያዘጋጁ።
ከተነፋው ዕጽ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመለካት በግማሽ ሌትር ወተት አብሮ በማፍላት ትንሽ ቀዝቀዝ ሲል ጧት እና ማታ ከምግብ በፊት ይጠቀሙ።ከተገኘ የአርማጉሳ ወይም የጡት አስጥል ቅጠል በትንሿ የስኳር ማንኪያ አንድ ይጨምሩበት።
ይህ ድርጊ አንድ አንድ ቀን እየዘለሉ ለ ሁለት ወራት ያክል ይጠቀሙ ዕፁ ከጎንዮሽ ጉዳት ውጭ የሆነ ዕጽ ነው። በተለያዩ ክፍለ ሃገራት ለቅመምነት ፣ለምግብ ቀለም፣ለምግብ ዘይት፣ለውስጥ ደዌ ፣በዱቄት መልኩ ተዘጋጅቶ በብዛት በውድ ዋጋ የሚሸጥ መልካም ዕፅ ነው።
#በደም ግፊት ሕይወታቸው ለሚያጡ ውድ ኢትዮጵያውያን ይሁንልኝ።
ሼር በማድረግ ለመላው የዓለም ህዝብ እናድርስ መልካም መፍትሔ ነውና።
2.5K views2015 ዘመነ ሉቃስ, 07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 11:47:12 ጭቁል ጭቁልቁል ቁንጭር ... ግራራጥ እነዚህ ምትሀትን የሚያሳዩ መናፍስት ናቸው ስውራን ናቸው ልክ እንደ ውሀ ባገኙበት በገቡበት ሁሉ ቅርፃቸው ይለዋወጣል ከዚህ በኋላ የዕፀ ፀሐይ አበባ የሱፍ አበባውን የዕፀ ልቦና ቅጠል የዕፀ መደንግፅ ቅጠል የዕፀ ሳቤቅ ከጫፉ ላይ አበባውን አድርገህ በጥቁር ደንጋይ ላይ ቀጥቅጠህ .......
2.4K views2015 ዘመነ ሉቃስ, 08:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ