Get Mystery Box with random crypto!

የአፍሪካ ጥንታዊና ዘመናዊ ድንቅ ሥነ ሕንጻ ጥበብ ውጤቶች የግብፅ ፒራሚዶች በመላው ዓለም በስፋ | Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

የአፍሪካ ጥንታዊና ዘመናዊ ድንቅ ሥነ ሕንጻ ጥበብ ውጤቶች

የግብፅ ፒራሚዶች በመላው ዓለም በስፋት የሚታወቁ ቢሆንም በርካታ በጥበብ የተሞሉ ብዙ ያልተባለላቸው የአፍሪካ ሥነ ሕንጻዎች አሉ።

የሥነ-ሕንጻ ጥበብ ባለሙያዎቹ አዲል ዳላባይ እና ሊቪንግስተን ሙካስ ድንቅ የአፍሪካ ሥነ ሕንጻ ውጤቶችን ለዓለም ለማስተዋወቅ ተነስተዋል።

ሁለቱ የሥነ ሕንጻ ባለሙያዎች በቅርቡ ከሰሃራ በታች ስለሚገኙ ሥነ ሕንጻዎች የሚያወሳ መጽሐፍ ያሳተመ ቡድን አባላት ናቸው።

በዚህ ፅሁፍ ላይ ከጥንታዊ ሕንጻዎች እስከ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ውጤት የሆኑ ሕንጻዎችን እንቃኛለን።

@etconp