Get Mystery Box with random crypto!

#2 ዘመናዊ ገጽታ ያለው ይህ ሕንጻ የሚገኘው በመሃል አዲስ አበባ ልደታ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ | Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

#2

ዘመናዊ ገጽታ ያለው ይህ ሕንጻ የሚገኘው በመሃል አዲስ አበባ ልደታ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ ነው።

ሕንጻው ክፍተት እንዲኖረው ተደርጎ የተሰራው ተፈጥሯዊ ብርሃን በቀላሉ ዘልቆ እንዲገባ እና አየር እንዲዘዋወር ነው።

ከዚህ በተጨማሪም ነጸብራቃው ነጩ ሕንጻ የኢትዮጵያ ባህላዊ ጨርቅ ያመላክታል


@etconp