Get Mystery Box with random crypto!

TODAY TIP .   ላፕ ሌንግዝ (lap length) - ተፈላጊ የብረት (ፌሮ) ርዝመት ውጥረት | Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

TODAY TIP
.
  ላፕ ሌንግዝ (lap length) - ተፈላጊ የብረት (ፌሮ) ርዝመት ውጥረትን (stresses) ከአንድ ብረት ወደሌላ የሚተላለፍበት
.
.
ደቨሎፕመንት ሌንግዝ (Development length) -ተፈላጊ የብረት ርዝመት ውጥረትን (stresses) ከብረቱ ወደ ኮንክሪቱ የሚተላለፍበት
.
.
አንኮሬጅ ሌንግዝ (Anchorage length) - ይህ ርዝመት አይነት በቂ የሆነ ደቨሎፕመንት ሌንግዝ (development length ) በሌለባቸው በ Support / fixed ends ላይ provide የምናረገው ርዝመት ነው

Like | comment | Share

@etconp