Get Mystery Box with random crypto!

ዋጃ ዋጃ አካባቢ ከፍተኛ ተኩስ ይሰማል!!! አብዛሀኛው ቆቦ አካባቢ ያለው ወራሪ ወደ ትግራይ አቅ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

ዋጃ
ዋጃ አካባቢ ከፍተኛ ተኩስ ይሰማል!!! አብዛሀኛው ቆቦ አካባቢ ያለው ወራሪ ወደ ትግራይ አቅጣጫ እየተመለስ ተራራዎች ላይ እየሰፈረ ነው!!! ጀግኖቹ አራዱም የነበረውን ወራሪ እረፍርፎታል!!!
የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፣ለሌሎች ጋብዙ በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ https://t.me/+zsQENK1iuHYzMDFk