Get Mystery Box with random crypto!

የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን የአስክሬን ሽኝት ተደረገ የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን የአስ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን የአስክሬን ሽኝት ተደረገ
የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን የአስክሬን ሽኝት መደረጉን የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል።
ከዩኒቨርሲቲ በተገኘው መረጃ ራቅ ካሉ አካባቢዎች መጥተው በተቋሙ ሲያስተምሩ ለነበሩና በትላንትናው በአሰቃቂ የትራፊክ አደጋ ህይወታቸው ላለፈ መምህራን የአስክሬን ሽኝት አድርጓል።

ትናንትና የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራንን ይዞ ሲጓዝ በነበረው ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሕይወታቸው ያለፈው ሰዎች ቁጥር እስካሁን 19 መድረሱ ታውቋል።
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
    @Dani_peromotor
  

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA