Get Mystery Box with random crypto!

ሁለቱ የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች በጂዳ እያደረጉት ያለው ድርድር እስካሁን ወደ ስምምነት የሚያመጣ ነገ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

ሁለቱ የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች በጂዳ እያደረጉት ያለው ድርድር እስካሁን ወደ ስምምነት የሚያመጣ ነገር እንዳልታየበት አለምዓቀፍ ሚዲያዎች ዘግበዋል። ዛሬም በካርቱም ከፍተኛ የሆነ የተኩስ ልውውጥ አለ።
ቡርሃን በበኩሉ የሀምዲቲ ጦር ካርቱምን ለቆ እስካልወጣ ድረስ ሰላም አይመጣም ማለቱን የሱዳን የዜና ምንጮች ዘግበዋል(አዩ)።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA