Get Mystery Box with random crypto!

የኪራይ ገቢ ግብር ማስከፈያ ምጣኔ በድርጅቶች የሚከፈለው የኪራይ ገቢ ግብር መጣኔ 30% (ሰላሳ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

የኪራይ ገቢ ግብር ማስከፈያ ምጣኔ
በድርጅቶች የሚከፈለው የኪራይ ገቢ ግብር መጣኔ 30% (ሰላሳ በመቶ) ነው፡፡
የተከራይ አከራዮች
የተከራይ አከራይ በግብር ዓመቱ ያገኘው ግብር የሚከፈልበት ገቢ ነው የሚባለው የተከራይ አከራይ በግብር ዓመቱ ከተቀበለው ጠቅላላ የኪራይ ገቢ ላይ ለዋናው አከራይ የሚከፍለው ኪራይ እንዲሁም ገቢውን ለማግኘት ያወጣቸው ሌሎች ወጪዎች ከተቀነሱ በኋላ የሚቀረው ገንዘብ ነው፡፡
ተከራይ የተከራየውን ቤት መልሶ እንዲያከራይ የሚፈቅድ የቤት ባለቤት ተከራዩ ግብሩን ሳይከፍል ቢቀር ስለእርሱ ሆኖ ግብሩን የመክፈል ኃላፊነት ይኖርበታል፡፡
የግለሰቦች የኪራይ ገቢ ግብር ማስከፈያ መጣኔዎች ከላይ በፎቶ የተጠቀሱት ናቸው።
ገቢዎች ሚኒስተር

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA