Get Mystery Box with random crypto!

በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ጉንችሬ ከተማ የእምነት ቅርፅ የያዘ ግጭት ዛሬም ለ2ኛ ጊዜ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ጉንችሬ ከተማ የእምነት ቅርፅ የያዘ ግጭት ዛሬም ለ2ኛ ጊዜ መከሰቱን ነዋሪዎች ጠቁመዋል።በተቻለ መጠን ይህንን ጉዳይ በአስቸኳይ ባለበት የመፍታትና የማስቀረት ተግባር ቢከናወን መልካም ነው።
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA