Get Mystery Box with random crypto!

የጉምሩክ ኮሚሽን ከመጋቢት 29 እስከ ሚያዚያ 12 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል የገቢ እና | ሰበር ዜና ET🇪🇹

የጉምሩክ ኮሚሽን ከመጋቢት 29 እስከ ሚያዚያ 12 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል የገቢ እና የወጭ 447·9 ሚሊየን ብር የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን አስታውቋል።አሁንም የቁጥጥር ስራ በሁሉም ቅርንጫፎች ተጠናክሮ መቀጠሉን አመልክቷል።
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA