Get Mystery Box with random crypto!

ሩሲያ “ደቡብ ኮሪያ ዩክሬንን ካስታጠቀች ሰሜን ኮሪያን ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎችን አስታጥቃለሁ” ስ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

ሩሲያ “ደቡብ ኮሪያ ዩክሬንን ካስታጠቀች ሰሜን ኮሪያን ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎችን አስታጥቃለሁ” ስትል ዛተች

ደቡብ ኮሪያ ለዩክሬን የጦር መሳሪያ ለመስጠት ሁኔታዎችን እየገመገመች መሆኑን ከሰሞኑ አስታውቃለች።

ህንን ተከትሎ ሩሲያ ዛሬ ባወጣችው መግለጫ ደቡብ ኮሪያ ለዩክሬን የጦር መሳሪያ እንዳትሰጥ አስጠንቅቃለች።

ደቡብ ኮሪያ የሩሲያን ማስጠንቀቂያ ችላ ብላ ለዩክሬን የጦር መሳሪያ ከሰጠች ሞስኮ ለሰሜን ኮሪያ ዘመናዊ የጦር መሳሪያ እንደምታስታጥቅ ገልጻለች።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA