Get Mystery Box with random crypto!

Inbox #ደቡብ ሰላም ስለታማኝ መረጃዎቻቹ ከልብ አመሰግናለው። እኔ ዛሬ በቤተሰብ ሀዘን ምክን | ሰበር ዜና ET🇪🇹

Inbox #ደቡብ
ሰላም ስለታማኝ መረጃዎቻቹ ከልብ አመሰግናለው።
እኔ ዛሬ በቤተሰብ ሀዘን ምክንያት ወደ ደቡብ ክልል ሀዲያ ዞን በመጓዝ ላይ ነበርኩ ልክ አዲሎ አከባቢ ስንደርስ ባደዋቾ ላይ የመንግስት መምህራን የ3 ወር ደሞዝ አልተከፈለንም በማለት ከአዲስ አበባ ከአዳማ ከሻሸማኔ ወደ ሾኔ እና ወላይታ የሚጓዙ መንገደኞች በመምህራን ተቃውሞ ምክንያት ተስተጓጉለው ውለዋል።
ይህን መረጃ ለሚመለከተው አካል አድርስልን።
ሚያዝያ 10/2015 ዓ.ም
=======≠========
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA