Get Mystery Box with random crypto!

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ አማራ የሆኑ የብልፅግና አባል የወረዳ እና የቀበሌ አመራሮች | ሰበር ዜና ET🇪🇹

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ አማራ የሆኑ የብልፅግና አባል የወረዳ እና የቀበሌ አመራሮች መታሰራቸው ታውቋል። በተለይ በንፋስ ስልክ ክፍለተማ ብዙ አመራሮች ታስረዋል። እስካሁን ከ14-15 የሚደርሱ አመራሮች ታስረዋል። ለእስር የተዳረጉበት ምክንያትም የፋኖ ደጋፊ ናችሁ፣ፅንፈኛ ናችሁ እንዲሁም በሙስና ተጠርጥረው እንደታሰሩ እና እስካሁን ፍርድ ቤትም አልቀረቡም።
ሚያዝያ 10/2015 ዓ.ም
=======≠========
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA