Get Mystery Box with random crypto!

ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ለቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ገዳም የእርሻ ትራክተር አበረከተ። ቅድስት ወለተ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ለቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ገዳም የእርሻ ትራክተር አበረከተ።

ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ገዳም በአማራ ክልል አዊ ዞን ከዳንግላ ከተማ በምዕራብ አቅጣጫ 18 ኪ.ሜ ወንደፋይ ቀበሌ ውስጥ ይገኛል።

ወለተ ጴጥሮስ አንድነት ገዳም በዐፄ ሱስንዮስ ዘመነ መንግስት በጻዲቋ ወለተ ጴጥሮስ የተመሰረተች ጥንታዊትና ታሪካዊት ገዳም ናት፡፡ ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ በማኀበራዊ ሚዲያ ላይ በማስተባበር የገዳሟን አንዱ ችግር የሆነውን የእርሻ ትራክተር ገዝቶ አበርክቷል።

በማህበራዊ ገፆች ላይ የሚሰሩ እንደዚ አይነት መልካም ስራዎች ሊበተታቱ ይገባሉ።
    https://t.me/+zsQENK1iuHYzMDFk
https://t.me/+zsQENK1iuHYzMDFk