#ጥንቃቄ_ይደረግ !! የምስራቅ አማራ ፋኖ ነኝ የሚለዉን ሀይል ልብስ የለበሱ 4 የወራሪዉ ሀይል ሰርጎ ገቦች፤ ወደ ግንባር እየሄድን ነዉ በማለት ጥቁሩን አስፋልት ይዘው ወደ ሰሜን ወሎ ሲጓዙ በአምባሰል ወረዳ #ጎልቦ ከሚባል አካባቢ በቁጥጥር ስር ዉለዋል ። ራያ ቆቦ @ET_SEBER_ZENA @ET_SEBER_ZENA 1.2K views17:10