Get Mystery Box with random crypto!

ለጥንቃቄ የአሸባሪው ህወሃት አዲሱ ድራማ ..!!! ወራሪው ሃይል በልብስ ባለሞያዎች ቀይ ቦኔ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

ለጥንቃቄ

የአሸባሪው ህወሃት አዲሱ ድራማ ..!!!

ወራሪው ሃይል በልብስ ባለሞያዎች ቀይ ቦኔት በማሰራት ከሰሜን እዝ ያፈናቸውን ታፋኞች አልብሶ ቀይ ቦኔት ለባሽ ኮማንዶ ማረኩኝ ለማለት አዲስ ፕሮፓጋንዳና ድራማ ወደ ሚዲያ ለማስገባት ከፍተኛ ቀረፃዎች እያካሄደ ይገኛል። ሰሞኑን ሚዲያውን ለማጥለቅለቅ እየተዘጋጁ መሆኑን መረጃ ደርሶኛል ምናልባት ፕሮፓጋንዳው እውነት እንዳይመስላችሁ።

ህወሃት ይሄን ለማድረግ የፈለገው ቀይ ቦኔት ለባሽ ኮማንዶ ምን ያህል እንደሚቀጠቅጠው በሚገባ ስለ ተረዳ የስና ልቦና ውጊያ ለማድረግ እና ድራማዎቹ ሁሉ ስለተነቃባቸው ነው።

ሼር ይደረግ

የኢትዮጵያ ሰራዊት በወንበዴ ድራማ ስሙ የሚጠፋ ሞራሉ የሚነካ አይደለም

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA