Get Mystery Box with random crypto!

ኢስማ ዲሽ መረጃ📡 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ esmadish1 — ኢስማ ዲሽ መረጃ📡 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ esmadish1 — ኢስማ ዲሽ መረጃ📡 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ™
የሰርጥ አድራሻ: @esmadish1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.90K
የሰርጥ መግለጫ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል
🔷 የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ ያገኙበታል
🔺 የፈለጉትን ቻናል biss key ያገኙበታል
🔷 ቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ።
📱 0948000630 @Esma_Dish_bot @Esmadish2 @ethiodish1e @EsmaBlack
ይህ ደሞ የኛ የዲሽ መወያያ ግሩፕ ነው ይቀላቀሉ ይጠይቁ
👉 @Esmadish3

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-08-11 14:59:18
እንደተለመደው ኢትዮ ሳት Black ሆኗል
ዲሻችሁን እንዳትነካኩ
681 views11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 08:45:32
አስደሳች ዜና
Esma Bot ላይ ማለትም @Esma_Dish_Bot ላይ የሁሉንም የ ዲሽ ባለሞያዎችን ስልክ እየመዘገብን ነው እናንተም የ ዲሽ ባለሞያ ከሆናችሁ በነዚህ Step መሰረት መመዝገብ ትችላላችሁ
ለምሳሌ
ኢስማ ዲሽ
አድራሻ ወራቤ ልዩ ቦታ ቡታዠራ
0911294508
ማሰባሰቢያ
ይህ ምዝገባ በቅርብ ቀን ስለሚጠናቀቅ ፈጥነው ይመዝገቡ ብዙ ነገር ተጠቃሚ ይሁኑ

ለመመዝገብ በዚህ አድራሻ ያነግሩን @EsmaBlack
786 views05:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 09:14:44 ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ ዛሬ እለተ እሁድ በ Amos 4°W Yes Package እና በ Yahsat 52°E TV VARZISH (Football HD) & በ IRIB TV ቻናሎች የሚተላለፉ ጨዋታዎች
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
England:Premier League
ቀን 10:00 ETH Local
Leicester Brentford
Sport 2HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
England:Premier League
ቀን 10:00 ETH Local
Man_United Brighton
Sport 1
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
England:Premier League
ቀን 12:30 ETH Local
West Ham Man_City
Sport 1
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
[For More Info )
በርካታ ቻናሎች ስለሚኖሩ ሳቱ ሲደርስ በዚህ ቻናል ላይ እናሳውቃለን።

በተላያዩ Server
ሁሉንም Server ከ ኢስማ ማስሞላት ይችላሉ ለበለጠ መረጃ 0911294508 ወይንም 0948000630 ኢስማ
Forever Funcam Apollo G-Share Plus Cccam T-Share Super Bolt iks E_Vision IPTV ሁሉንም Server Iks ኪስ በማይጎዳ ወጋ እንሞላለን።
Inbox us @EsmaBlack @Esma_Dish_Bot
ለዛሬ ላ Man_United ጨዋታ Free Cccam @Esma_Dish_Bot ላይ አስቀምጥላችኋለሁ @Esma_Dish_Bot ላይ Free Cccam Server የሚለውን 1ጊዜ በማጫን ያ Man_United ጨዋታ በቤትዎ በAmos 4°W ይኮምኩሙ
ኢስማ ነኝ መልካም ጨዋታ ይሁንላችሁ
@Esmadish1 @Esmadish2 @Ethiodish1e @Esma_Dish_Bot
987 views06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 08:21:09 ከኛ ዘንድ ያስሞሉ ደንበኞቻችን ናቻው እርሶም ከኛ ዘንዳ ማስሞላት ይችላሉ
ይሄንን የምናደርገው እኛ ዘንድ ያላችሁን እምነት ይበልጥ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ነው እኛን ስላመኑን ከልብ እናመሰግናለን።
692 views05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 08:20:54
667 views05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 08:20:43
703 views05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 22:32:40
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ኢድ አል-አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።

Eid Mubarek
ብዙ አዳዲስ ነገሮችን በቅርብ ቀን ኢስማ ዲሽ መረጃ ላይ ይጠብቁ
@Esmadish1 @Esmadish2 @Ethiodish1e @Esma_Dish_Bot
599 viewsedited  19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 07:41:55 ይሔ Software ለ KING STAR KS 7060 & KS 8070 & KS 9080 ለ ሪሲቨሮች ሞዴሎች የሚሆን።
ምን አዲስ ነገር አለዉ?
የTikTok App ተካቶበታል (ይሄንን Software ከጫናቹ በዋላ ሪሞታቹ ላይ App የሚለዉን በመጫን TikTok መጠቀም ትችላላችሁ።
CHMax UI ተካቷል (የቻናሎችን Logo ያወጣላቿል)
29/04/2022
@Esma_Dish_Bot
1.1K views04:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 16:42:52 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
What's New
Add Tiktok App (በረሲቨራችሁ Tiktok ከፍታችሁ እንድትጠቀሙ ተደርጓል)
Add ChMax (የቻናሎች ሎጎ እንዲያሳዩ ተደርጓል
ማሳሰቢያ
ይሔንን አዲስ ሶፍትዌር ለመጫን ስትሉ Fail ካላችሁ የግድ Middle ሶፍትዌር ወይም Version 2.58 መጫን አለባችሁ Middle ሶፍትዌር የምታገኙት ደግሞ Online Update ላይ ወይም የቴሌግራም ቦቶች (ቻናሎቻችን) ላይ ታገኙታላችሁ ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ለመጫን የግድ መሸጋገርያ ሶፍትዌር መጫን አለባችሁ እናመሰግናለን።
@Esma_Dish_Bot
28_6_2022 V2.62
1.0K views13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 22:20:48 ይሔ የ
GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
GOLDSTAR 7800HD
GOLDSTAR 7900HD
LIFESTAR 9200HD Gold
LIFESTAR 9300HD Gold
LIFESTAR 1000HD Gold
LIFESTAR 2000HD Gold
LIFESTAR 3000HD Gold
LIFESTAR 4000HD Gold
LIFESTAR 9200HD SMART
LIFESTAR 9300HD SMART
LIFESTAR 1000HD SMART
LIFESTAR 2000HD SMART
LIFESTAR 3000HD SMART
LIFESTAR 4000HD SMART
LIFESTAR 9200HD MINI
LIFESTAR 9300HD MINI
SUPERSTAR 9200 HD Super V8
SUPERSTAR 9300 HD Super V8
SUPERSTAR 9200 HD SMART V8
SUPERSTAR 9300 HD SMART V8
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
What's New
Improve TikTok App
Improve YouTube App
Fix Time Setting
Improve Stability
@Esma_Dish_Bot
VE12820 16_6_2022
1.2K views19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ