Get Mystery Box with random crypto!

ኢስማ ዲሽ መረጃ📡 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ esmadish1 — ኢስማ ዲሽ መረጃ📡 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ esmadish1 — ኢስማ ዲሽ መረጃ📡 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ™
የሰርጥ አድራሻ: @esmadish1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.90K
የሰርጥ መግለጫ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል
🔷 የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ ያገኙበታል
🔺 የፈለጉትን ቻናል biss key ያገኙበታል
🔷 ቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ።
📱 0948000630 @Esma_Dish_bot @Esmadish2 @ethiodish1e @EsmaBlack
ይህ ደሞ የኛ የዲሽ መወያያ ግሩፕ ነው ይቀላቀሉ ይጠይቁ
👉 @Esmadish3

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-08-16 20:26:50
አስደሳች ዜና
Esma Bot ላይ ማለትም @Esma_Dish_Bot ላይ የሁሉንም የ ዲሽ ባለሞያዎችን ስልክ እየመዘገብን ነው እናንተም የ ዲሽ ባለሞያ ከሆናችሁ በነዚህ Step መሰረት መመዝገብ ትችላላችሁ
ለምሳሌ
ኢስማ ዲሽ
አድራሻ ወራቤ ልዩ ቦታ ቡታዠራ
0911294508
ማሰባሰቢያ
ይህ ምዝገባ በቅርብ ቀን ስለሚጠናቀቅ ፈጥነው ይመዝገቡ ብዙ ነገር ተጠቃሚ ይሁኑ

ለመመዝገብ በዚህ አድራሻ ያነግሩን @EsmaBlack
931 views17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 12:54:27 G-Share Plus እየሰራ አይደለም
እስኪመለስ በትግስት ጠብቁ
788 views09:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 10:38:43 ሰላም ሰላም ኢስማ ነኝ
ለ Amos°W ምን አይነት ሪሲቨር ይሆናል ?
እኔ በጣም ከምወዳቸው ሪሲቨርኦች መካከል እነዚህ ስማቸውን የጠቀስኳቸው ይገኙበታል እነዚህ ሪሲቨርኦች ተወዳጁን Forever Server Support ያደርጋሉ።

1ኛ
tiger T8,T8 High class v2,T3000 Mega,T8 Mini ultra,T8 Mini ultra V2
•Starsat T-14 Extreme,90000,2000,X1 Pro,X2 Extreme STARSAT 200 Extreme 4K
MediaStar 4030 4k MediaStar 2727 mini
MediaStar 2525 mini
LEG N24+ Ultra G.4K
LEG N24+ G. HD
LEG N24+ Forever
LIFESTAR 9595 4K
LIFESTAR 9090 HD
LIFESTAR ,9090 Diamond
LIFESTAR 9090 HD MINI
•KINGSTAR 99 Prime
•Goldstar Gs9000 Ghost
etc .. ይገኙበታል።

2ተኛ
Funcam Server Support የሚያደርጉ ሪሲቨርኦች በዋጋ ቀነስ ብለው ለህዝቡ ምርጥ አገልግሎት ከሚሰጡ ሪሲቨርኦች መካከል እነዚህ ይገኙበታል ለ Amos°W በጣም አሪፍ ሪሲቨርኦች ናቸው።

LIFESTAR 8585 HD++
LIFESTAR 8080 HD GOLD & HD
LIFESTAR 6060 HD GOLD & HD
KING STAR 7060 HD
KING STAR 8070 HD
KING STAR 9080 HD
Super max F-18 Supertech
Super Max F-18 Super Plus
Super Max 9200 CA HD
Super Max 9200 SuperPlus
Super Max 9200 SuperTech
Super max 9200 Smart
Realstar 1010
Relastar 5050
Super Star 6565 Mega
Super star 6464 Mega
Goldstar 7200 HD
Goldstar 7500 HD
Goldstar 8600 HD
Goldstar 8800 HD

3 ተኛ በ G-Share Plus Server Amos°W የሚሰሩ ሪሲቨርኦች
LEG N24+ Plus Old
LEG N24 pro,
LEG N24 Pro Iron
LEG H-14
LEG M-18 HD
LEG N24 New
Superstar V8 & V8 plus
LIFESTAR 1000++ Platinum ይገኙበታል።

ለAmos°W የማይሆኑ ሪሲቨርኦች
OSCAR MEWE CORONET I Box
ሁሉም አይነት Model

LIFESTAR 9200HD 9300HD 1000HD 2000HD 3000HD 4000HD ባለ 1 ፍላሽ
LIFESTAR 6
LIFESTAR 7
LIFESTAR 8
LIFESTAR 9
LIFESTAR 2020
LIFESTAR 3030
LIFESTAR 4040
LIFESTAR 2020HD 3030HD 4040HD 2350HD 2425HD, 9200HD ባለሁለት ፍላሽ 9300HD ባለ ሁለት ፍላሽ, 18HD
እነዚህ ለ Amos°W በጣም አስቸጋሪዎች ናቸው።
በጣም ብዙ ሰዎች Post አድርግልን ስላሉኝ ነው Post ያደረኩት ከነዚህ ውስጥ ስማቸውን ያልጠቀስናቸው ሪሲቨርኦች ካሉ @EsmaBlack ላይ ይጠይቁን ለ ሶፍትዌር @Esma_Dish_Bot
@Esmadish1 @Esmadish2 @Ethiodish1e
851 viewsedited  07:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 22:44:08 ይሔ የ
LIFESTAR 9200HD Gold
LIFESTAR 9300HD Gold
LIFESTAR 1000HD Gold
LIFESTAR 2000HD Gold
LIFESTAR 3000HD Gold
LIFESTAR 4000HD Gold
LIFESTAR 9200HD SMART
LIFESTAR 9300HD SMART
LIFESTAR 1000HD SMART
LIFESTAR 2000HD SMART
LIFESTAR 3000HD SMART
LIFESTAR 4000HD SMART
LIFESTAR 9200HD MINI
LIFESTAR 9300HD MINI
SUPERSTAR 9200 HD Super V8
SUPERSTAR 9300 HD Super V8
SUPERSTAR 9200 HD SMART V8
SUPERSTAR 9300 HD SMART V8
ሞዴሎች Antenna Setting ውስጥ ስትገቡ ስታክ የሚያደርገውን እና ሲበራ 88 ብሎ ስታክ የሚያደርገውን ችግር ያስተካክለዋል
አጠቃቀሙ
መጀመርያ ይሔንን gxrom ሶፍትዌር ምንም ስሙን ሳትቀይሩ በባዶ ፍላሽ ከ Folder ውጪ Copy ታደርጋላችሁ ከዛ ረሲቨራችሁ ላይ ትሰካላችሁ በመቀጠል ረሲቨራችሁን ታበሩታላችሁ ወዲያው ቁጥር መቁጠር ይጀምራል 100 ሲሞላ ፍላሻችሁን ስትነቅሉት ረሲቨራችሁ በትክክል መስራት ይጀምራል ማለት ነው
ብዙ ግዜ አልነሳም አለኝ ትላላችሁ
እንዲነሳ ወሳኝ የሆኑ ነገርኦች አነዚህ ናቻው
1 Download ከደረግን በኋላ Save To Download እንላለን ከዛ Download ወስጥ ስንገባ Telegram እናገኛለን እዛ ውስጥ ገብተን ወደ ፍላሸ Copy እናደርገዋለን ከዘ ስልካችንን Un Mount Or Powe of አድርገን ፍላሻችንን ነቅለን ሪሲቨር ላይ ሰክተን ሪሲቨራችንን አጥፍተን እናበራዋለን ቁጥር መቁጠር ይጀምራል 100 ሲሞላ ሪሲቨራችን ይስተካከላል።
ይሔ ሶፍትዌር Old SDK ነው።
@Esma_Dish_Bot
710 views19:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 07:20:39 ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ ዛሬ እለተ እሁድ በ Amos 4°W Yes Package እና በ Yahsat 52°E TV VARZISH (Football HD) & በ IRIB TV ቻናሎች የሚተላለፉ ጨዋታዎች
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
England:Premier League
ቀን 10:00 ETH Local
Nottingham West Ham
Sport 1
▬▬▬▬▬▬
England:Premier League
ምሽት 12:30 ETH Local
Chelsea Tottenham
[ SPORT 1)
በርካታ ቻናሎች ስለሚኖሩ ሳቱ ሲደርስ በዚህ ቻናል ላይ እናሳውቃለን።
በተላያዩ Server
ሁሉንም Server ከ ኢስማ ማስሞላት ይችላሉ ለበለጠ መረጃ 0911294508 ወይንም 0948000630 ኢስማ
Forever Funcam Apollo G-Share Plus Cccam T-Share Super Bolt iks E_Vision IPTV ሁሉንም Server Iks ኪስ በማይጎዳ ወጋ እንሞላለን።
Inbox us @EsmaBlack @Esma_Dish_Bot
ለዛሬ ለ Chelsea ጨዋታ Free Cccam @Esma_Dish_Bot ላይ አስቀምጥላችኋለሁ @Esma_Dish_Bot ላይ Free Cccam Server የሚለውን 1ጊዜ በማጫን ያ የChelsea ጨዋታ በቤትዎ በAmos 4°W ይኮምኩሙ
በተጨማሪም Yacin TV እና የመሳሰሉትን @Esma_Dish_Bot ላይ ያገኙታል።
@Esmadish1 @Esmadish2 @Ethiodish1e @Esma_Dish_Bot
763 views04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 06:53:35 ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ ዛሬ እለተ ቅዳሜ በ Amos 4°W Yes Package እና በ Yahsat 52°E TV VARZISH (Football HD) & በ IRIB TV ቻናሎች የሚተላለፉ ጨዋታዎች
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
England:Premier League
ቀን 8:30 ETH Local
Aston Villa Everton
Sport 1
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
England:Premier League
ቀን 11:00 ETH Local
Arsenal Leicester
Sport 1
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
England:Premier League
ቀን 11:00 ETH Local
Man_City Bournemouth
SPORT 2HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
England:Premier League
ምሽት 1:30 ETH Local
Brentford Man_United
SPORT 1
[ PTV SPORT)

በርካታ ቻናሎች ስለሚኖሩ ሳቱ ሲደርስ በዚህ ቻናል ላይ እናሳውቃለን።

በተላያዩ Server
ሁሉንም Server ከ ኢስማ ማስሞላት ይችላሉ ለበለጠ መረጃ 0911294508 ወይንም 0948000630 ኢስማ
Forever Funcam Apollo G-Share Plus Cccam T-Share Super Bolt iks E_Vision IPTV ሁሉንም Server Iks ኪስ በማይጎዳ ወጋ እንሞላለን።
Inbox us @EsmaBlack @Esma_Dish_Bot
ለዛሬ ለ Arsenal እና ለ Man_United ጨዋታ Free Cccam @Esma_Dish_Bot ላይ አስቀምጥላችኋለሁ @Esma_Dish_Bot ላይ Free Cccam Server የሚለውን 1ጊዜ በማጫን ያ Arsenalን እና የ Man_Unitedን ጨዋታ በቤትዎ በAmos 4°W ይኮምኩሙ
በተጨማሪም Yacin TV እና የመሳሰሉትን @Esma_Dish_Bot ላይ ያገኙታል።
ኢስማ ነኝ መልካም ጨዋታ ይሁንላችሁ
@Esmadish1 @Esmadish2 @Ethiodish1e @Esma_Dish_Bot
817 views03:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 10:30:18
Forever እና Funcam Server ማስሞላት የምትፈልጉ ደምበኞቻችን
የ Forever ዋጋ 1400 ብር ሲሆን
Funcam+Apollo ደግሞ 650 ብር ነው
ንግድ ባንክ 1000330882607 እስማኤል ማህሙድ ብሩን እንዳስገባችሁ ደረሰኙን እና S N @EsmaBLack ላይ በዚህ መሰረት In box አድርጉልኝ በ5 ደቂቃ Active አድርግላችኋለሁ
በተጨማሪም ሁሉም Server ስላለን ማለትም G- Share E-Vishion IPTV Super Bolt Iks etc..
ምንም ሳይጨናነቁ የ እርሶን ሪሲቨር Model ብቻ በመላክ እኛ ለርስዎ ሪሲቨር ይሆናል ብለን የምናስበውን ሰርቨር እንልክልዎታለን አሊያም Active እናደርግላችኋለን።
ከታማኙ እና ከተወዳጁ ኢስማ ዲሽ መረጃ ያስሞሉ
785 views07:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 10:28:40
692 views07:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 20:48:26 ዛሬ በርካታ የ ዲሽ ባለሞያዎች ስልካችሁን እና አድራሻችሁን ልካችኋል
እኛም በሚገርም ሁኔታ @Esma_Dish_Bot ላይ
መዝግበናል አሁንም ምዝገባው ይቀጥላል ያልተመዘገቡ የ ዲሽ ባለሞያዎች ካሉ እንዲመዘገቡ እና Esma Botን እንዲተዋወቁ Share በማድረግ ይጋብዟቸዉ።
733 viewsedited  17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 15:45:23
አስደሳች ዜና
Esma Bot ላይ ማለትም @Esma_Dish_Bot ላይ የሁሉንም የ ዲሽ ባለሞያዎችን ስልክ እየመዘገብን ነው እናንተም የ ዲሽ ባለሞያ ከሆናችሁ በነዚህ Step መሰረት መመዝገብ ትችላላችሁ
ለምሳሌ
ኢስማ ዲሽ
አድራሻ ወራቤ ልዩ ቦታ ቡታዠራ
0911294508
ማሰባሰቢያ
ይህ ምዝገባ በቅርብ ቀን ስለሚጠናቀቅ ፈጥነው ይመዝገቡ ብዙ ነገር ተጠቃሚ ይሁኑ

ለመመዝገብ በዚህ አድራሻ ያነግሩን @EsmaBlack
802 views12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ