ይሔ የ GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው Whats New Add Tiktok App (በረሲቨራችሁ Tiktok ከፍታችሁ እንድትጠቀሙ ተደርጓል) Add ChMax (የቻናሎች ሎጎ እንዲያሳዩ ተደርጓል ማሳሰቢያ ይሔንን አዲስ ሶፍትዌር ለመጫን ስትሉ Fail ካላችሁ የግድ Middle ሶፍትዌር ወይም Version 2.58 መጫን አለባችሁ Middle ሶፍትዌር የምታገኙት ደግሞ Online Update ላይ ወይም የቴሌግራም ቦቶች (ቻናሎቻችን) ላይ ታገኙታላችሁ ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ለመጫን የግድ መሸጋገርያ ሶፍትዌር መጫን አለባችሁ እናመሰግናለን። @Esma_Dish_Bot 28_6_2022 V2.62 1.0K views13:42