Get Mystery Box with random crypto!

ምሽቱን በፈገግታ.... አንድ በዕድሜ ገፋ ያሉ አድማጭ ሸገር ሬዲዮ ደውለው “መንግሥት የሚሰማኝ | 📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖

ምሽቱን በፈገግታ....

አንድ በዕድሜ ገፋ ያሉ አድማጭ ሸገር ሬዲዮ ደውለው
“መንግሥት የሚሰማኝ ከሆነ ሐሳቤን በአጭር እንድገልጽ
ይፈቀድልኝ!” አሉ፡፡
.
“እሺ ይቀጥሉ” አለ ጋዜጠኛዉ፡፡
.
ጉሮሯቸውን ከጠራረጉ በኋላ “እኔ እንኳ ብዙም የምለው
የለኝም….በአጭሩ ሐሳቤን አጠቃልዬ ለመግለጽ ያህል
ነው…::” አሉ እጅግ በበዛ ትህትና፡፡
.
“ይቀጥሉ አልኩ እኮ አባት…ይቀጥሉ” አለ ጋዜጠኛዉ፡፡
.
“….እሺ…እንግዲያውስ ከተፈቀደልኝ ልቀጥል…
“ለአፍታ
ትንፋሻቸውን
ሰበሰቡና…
.
.
.
.
.
.
.
“ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ..."



@eslamik_Tube||እስላሚክ Tube